Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የመ/ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለዝማሬ በዘማሪዲ/ን ዮናስ መንቾ

Автор: fenote yared Mezmur ፍኖተ ያሬድ መዝሙር

Загружено: 2024-12-22

Просмотров: 3375

Описание:

ይሄን ቪዲዮ አለማየት አይቻልም፤
ሼር ሼር ሼር አድርጉልን ብዙ ሰዎች ይማሩበት ዘንድ፡፡
/@fenot2721
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ
የመልአከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ

እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ /2/
እድሜ ለንሰሃ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ
ጠማማውን ልቤን በቃልህ አቃንተህ

አላቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመጸው
ዶሮ እስኪጮህ ድረስ ሦስት ጊዜ የካደው
የጅረት ወንዝ ነው የሰጠኸው እንባ
ጴጥሮስ ተጸፅቶ ንስሃ እንዲገባ

ጽዋው እንዳይደርሰኝ የይሁዳ እድል
ልጅህ ሆኖ ውሎ ኋላ መኮብለል
ጴጥሮስ እድለኛው አልቅሶ ተማረ
በትዕቢቱ ይሁዳ እንደወጣ ቀረ

ዘመኗን በሙሉ በዝሙት አቃጥላ
ለንሰሐ ጠራት ጌታ በገሊላ
ታድሳ ተነሳች በእንባዋ ብዛት
እግሩ ሥር ተደፍታ ማርያም መግደላዊት

አመጸኛው ልቤ ዛሬስ መች ይተኛል
በኃጢአት በዝሙት በስርቆት ይዋኛል
ወደ ቀድሞ ግብሩ እዳይመለስ
ፍቅህ በእኔ ሰርጾ ኃጢአቴን ደምስስ

በደላችንን ሁሉ ሳታስብ ትተህ
በምጽአት ሰዓት ከጻድቃን ቆጥረህ
ነጭ ልብስ ለብሰን ሆነን ከአንተ ጋራ
በሩ ሳይዘጋ አስገባን አደራ

“ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ
ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ
እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ” ይሁዳ. ፩÷፫

“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን
እርሱ ይድናል፡፡” ማቴ. ፳፬÷፲፫

Subscribe Bemadreg betasab yihunu!!!
































#abagebrekidan #ስብከት #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ebs #ethiopia #comedianeshetumelese #malayalam #habesha #eotc_mk #eotc #abelbirhanuየወይኗልጅ #abelbirhanu #mezmur #filmora ‪@abelbirhanu1‬ ‪@donkeytube.eshetumelese‬ ‪@mirtnesh-tilahun‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@fanamediacorporation‬ ‪@EOTCTV‬ ‪@dallasdebremeheretstmichae4601‬ ‪@EOTCMK‬ ‪@EOTCOrthodoxChannel1‬ ‪@eotcmezmur9763‬‪@fenot2721‬ ‪@Arsi_Chole.Zemarian21‬

እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ  የመ/ሰላም ቀሲስ  ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለዝማሬ በዘማሪዲ/ን ዮናስ መንቾ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Джем – እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ  የመ/ሰላም ቀሲስ  ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለዝማሬ በዘማሪዲ/ን ዮናስ መንቾ   #abelbirhanuየወይኗልጅ

Джем – እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የመ/ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለዝማሬ በዘማሪዲ/ን ዮናስ መንቾ #abelbirhanuየወይኗልጅ

New Orthodox Geez Collection Mezmurat - ናይ ቅዱስ ገብርኤል ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya

New Orthodox Geez Collection Mezmurat - ናይ ቅዱስ ገብርኤል ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya

  ቀለል አድርገው በጀት ስለሌለን #ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ስለሌለ ሰራተኛው በስነልቦና ዝግጅት እንዲ

ቀለል አድርገው በጀት ስለሌለን #ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ስለሌለ ሰራተኛው በስነልቦና ዝግጅት እንዲ

🔴እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ   የመልአከ ሰላም ቀሲስ  ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ Egziabger hoy  /@fenot2721

🔴እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የመልአከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ Egziabger hoy /@fenot2721

እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ

እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ

ገብርኤል

ገብርኤል

🔴እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን   New Mezmur by Besufekad Andargachew

🔴እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን New Mezmur by Besufekad Andargachew

🔴ነፍሴ ሆይ  like mezemran yilma hailu

🔴ነፍሴ ሆይ like mezemran yilma hailu

የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @21media27

የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @21media27

#Gubaye በጮሌ የሞዬ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተ/ክር የመጨረሻው ቀን ጉባኤ  Ya Moye gubaye

#Gubaye በጮሌ የሞዬ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተ/ክር የመጨረሻው ቀን ጉባኤ Ya Moye gubaye

🛑NEW🛑

🛑NEW🛑"ዐሠርቱ ትእዛዛት" ቁ.3 ሙሉ አልበም ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||ተለቀቀ|Asertu tizazat Deacon Kedametsega |ትምህርታዊ ዝማሬ||

🔴አዲስ ቪዲዮ

🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

O Aba ኦ አባ Zemarit Zemarit Tirhas Gebreegziabhier | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር

O Aba ኦ አባ Zemarit Zemarit Tirhas Gebreegziabhier | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር

🔴 በብርሃን ፀዳል like mezemran yilma hailu

🔴 በብርሃን ፀዳል like mezemran yilma hailu

የአንተ ሥራ ; የሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ዝማሬ በዲ/ን ዳንኤል ጎሣ  yanta Sira  @abelbirhanu1 @fenot2721

የአንተ ሥራ ; የሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ዝማሬ በዲ/ን ዳንኤል ጎሣ yanta Sira @abelbirhanu1 @fenot2721

# እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ# የአውደ ምህረት ዝማሬ* በዘማሪት ፀሐይ ጉግሳ*

# እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ# የአውደ ምህረት ዝማሬ* በዘማሪት ፀሐይ ጉግሳ*

የእመቤታችን ዝማሬዎች ስብስብ - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ |🔴| Zemari Daniel Tibebesilassie

የእመቤታችን ዝማሬዎች ስብስብ - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ |🔴| Zemari Daniel Tibebesilassie

ናና አማኑኤል | የአእላፋት ዝማሬ በጃን ያሬድ መዘምራን | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ

ናና አማኑኤል | የአእላፋት ዝማሬ በጃን ያሬድ መዘምራን | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ

"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur

ጥዑም የሆኑ የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ መዝሙራት ስብስብ፤በተከቷ ይደርብን!!  Ya kidist Arsema mazmurat sibisib

ጥዑም የሆኑ የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ መዝሙራት ስብስብ፤በተከቷ ይደርብን!! Ya kidist Arsema mazmurat sibisib

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]