የአንተ ሥራ ; የሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ዝማሬ በዲ/ን ዳንኤል ጎሣ yanta Sira
Автор: fenote yared Mezmur ፍኖተ ያሬድ መዝሙር
Загружено: 2025-03-15
Просмотров: 523
መጻጉዕ ን በደንብ የገለጸ ድንቅ ዝማሬ #orthodoxmezmur #mezmur @Arsi_Chole.Zemarian21
የአንተ ሥራ
ያንተ ስራ /፫/ ለዓለም ይወራ (፪)
በዮሐስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መፃጉ ተብሎ ተኝቶ ባራት
ዘመን ያስቆጠረ ሰላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ማህረት
ያንተ ስራ /፫/ ለዓለም ይወራ (፪)
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ /፪/
በእርሱ ድንቅ ሥራ አልጋ ተሸከመ /፪/
ያንተ ስራ /፫/ ለዓለም ይወራ (፪)
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ /፪/
ምህረት አገኘና በድንገት ተነሳ /፪/
ያንተ ስራ /፫/ ለዓለም ይወራ (፪)
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይኸው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር
ያንተ ስራ /፫/ ለዓለም ይወራ (፬)
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: