Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Автор: ማኅሌት Mahlet

Загружено: 2020-05-26

Просмотров: 4400

Описание:

#እንኳን_ለጌታችን_በዓለ_ዕርገት_በሰላም_በጤና_አደረሳችሁ_አደረሰን፤
የክርስቶስ_ዕርገት_በትምህርተ_ሐዋርያት
ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተነጋገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ፡፡ ማር.16፥19 ‹‹እስከ ቢታንያ አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ እነርሱም ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ፡፡›› ሉቃ.24፥50 ‹‹ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ ደመናም ከዐይናቸው ሰውራ ተቀበለችው፤ እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኩር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ እነሆ ነጫጭ ልብስ ለብሰው ሁለት ሰዎች /መላእክት/ በአጠገባቸው ቆሙ ደግሞም ‹‹የገሊላ ሰዎች ሆይ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት ዳግመኛ ይመጣል፡፡›› አሏቸው›› ሐዋ.1፥9-12 በማለት ሐዋርያት የክርስቶስን ዕርገት ከመላእክት ጋር ሆነው እንደተመለከቱ ደስታውን እንደተካፈሉ ቅዱስ ሉቃስ ጽፎልናል፡፡ በትንሣኤው ነጭ ልብስ ለብሰው የታዩ መላእክት የደስታ ዘመን ነው ሲሉ በእርገቱም ነጭ ልብስ ለብሰው የዕርገቱን የምሥራች ለሐዋርያት አብስረዋል፡፡
/ምንጭ፤ የቃል ትምህርትና በመምህር ምሥጢረ ሥሳሴ ማናየ/
የአምላካችን ቸርነቱ ረድኤቱ አይለየን፡፡፠ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፠

የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena  ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ

በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ

Джем – የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Джем – የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰቦች ለታላቁ ጥምቀት

እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰቦች ለታላቁ ጥምቀት

የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት  ፣ ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች|ETHIO FORUM

የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት ፣ ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች|ETHIO FORUM

የዕርገት ወረብ ከነ#ጸናጽሉ     If the ascension web is strong

የዕርገት ወረብ ከነ#ጸናጽሉ If the ascension web is strong

🔴

🔴" ደመቀ አበራልን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ‪መዝሙር ያሬድ እና ቅድስት | ሠርግ | Arganon Production @ZegolaLiveSound

አያቶላህ አሊ ካሜኒ ወደ ምሽጋቸው ተመለሱ  | ሀገሬ ቴቪ

አያቶላህ አሊ ካሜኒ ወደ ምሽጋቸው ተመለሱ | ሀገሬ ቴቪ

ወረብ ዘበዓለ ዕርገት በመምህር ልሳነ ወርቅ የአቋቋም መምህር

ወረብ ዘበዓለ ዕርገት በመምህር ልሳነ ወርቅ የአቋቋም መምህር

ወረብ ዘ ዕርገት # WEREB ZE ERGET ©2021 ብ መ/ር ቃልኣብ ሃብተ መ/ር ኤፍሬም እስጢፋኖስ

ወረብ ዘ ዕርገት # WEREB ZE ERGET ©2021 ብ መ/ር ቃልኣብ ሃብተ መ/ር ኤፍሬም እስጢፋኖስ

"ዓቢይ ዜማ ተሰምዓ በሰማይ"የበዓለ ዕርገት ወረብ በመምህር በጽሐ መንግሥቱ የአየር ማረፊያ ደብረ ፀሐይ  ቅዱስ  ጊዮርጊስ  ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም መምህር

የሐምሌ 22 የቅዱስ ዑርኤል በዓል ወረብ | Hamle 22 Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

የሐምሌ 22 የቅዱስ ዑርኤል በዓል ወረብ | Hamle 22 Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

#አቋቋም ዘዕርገት #ዘመንክር ጣዕሙ #ዚቅ፡ ኦ ምዕራግ #Akuakuam Ze Erget

#አቋቋም ዘዕርገት #ዘመንክር ጣዕሙ #ዚቅ፡ ኦ ምዕራግ #Akuakuam Ze Erget

#አጫብር በመጥፋት ላይ ያለ ከምስራቅ ጎጃም የተገኘ ወረብ ይትበሃል።

#አጫብር በመጥፋት ላይ ያለ ከምስራቅ ጎጃም የተገኘ ወረብ ይትበሃል።

የመስከረም17 በዓለ_መስቀል ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ #YeMeskerem17 #wereb #ortodox

የመስከረም17 በዓለ_መስቀል ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ #YeMeskerem17 #wereb #ortodox

የበዓለ ዕርገት ማብራሪያ እና ክፍል አንድ ወረብ

የበዓለ ዕርገት ማብራሪያ እና ክፍል አንድ ወረብ

🔴  አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ (Official Video) @-mahtot @ማርያም

የኪዳነ ምሕረት መዝሙራት ስብስብ || YeKidane Mihret Mezmur collection

የኪዳነ ምሕረት መዝሙራት ስብስብ || YeKidane Mihret Mezmur collection

ወአግአዛ ለዛቲ ድንግል | ድንግል ማርያም አረገች | ጥር 21 ወረብ ዘአስተርእዮ ማርያም Tir 21 Asterio Mariam Wereb

ወአግአዛ ለዛቲ ድንግል | ድንግል ማርያም አረገች | ጥር 21 ወረብ ዘአስተርእዮ ማርያም Tir 21 Asterio Mariam Wereb

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com