Ambo university ሙሉ መረጃ በ 2 ደቂቃ።
Автор: BRIGHT TRAINING CENTER
Загружено: 2024-08-22
Просмотров: 8314
ስለ AMBO UNIVERSITY ሙሉ መረጃ በ 3 ደቂቃ ዉስጥ ብቻ ሙሉ ማብራርያ። ማብራርያዉም የምያካትታዎች ነገሮች፦ ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ፣ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝርስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ዉድድር ስለ ምበዛባቸዉ departments ፣ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል! በ ANIMATION VIDEO የታገዙ ትምህርቶችን ለማገኘት ቻናላችንን SUBSCRIBE , LIKE በማረግና ትምህርቶች በቅድምያ እንድደርሷችሁ የደዉል ምልክቷን በመጫን በተሰብ ይሁኑ። በተጨማርም የተለያዩ ግልጽ በሆነ መንገድ ና አጠር ተደርጎ የተዘጋጁትን handout ለማገኘቲና ጥያቀዎችን ለመስራት የተለግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን https://t.me/brighttrainingcenter ምርጥ የስልክ 📱 VPN app link 👉 https://t.me/brighttrainingcenter/56 ምርጥ የCOMOUTER💻🖥 VPN app link👉 https://t.me/brighttrainingcenter/57
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: