ማደግ
Автор: MikiMAC Views
Загружено: 2024-01-23
Просмотров: 1446
. . . ተምሮ ፣ ጥሩ ስራ ይዞ ፣ ጥሩ ደሞዝ እየበሉ ጥሩ ህይወትን ማጣጣምን እንጂ ከአለቃና አዛዥ ጋር ያለውን የባሪያ አሳዳሪ መሳይ ግንኙነት ማን አንስቶ አጫውቶኝ የሚያውቀውን ነው?
ስራ ማለት ለገንዘብ በቀን 8 ሰአት ለዘብተኛ ባርነት ውስጥ ራስን መቀርቀር እንደነበረስ ማን ነገረኝ?
ትምህርት ለማወቅ የሚደረግ ትጋት ሳይሆን ለባርነቱ የሚደረግ የማብቂያ ስልጠና መሆኑንስ ማን ሲያወራ ሰምቼ የማውቀውን ነው? . . .
ሰብስክራይብ እና ላይክ ብታደርጉ ሌሎች ቪዲዮዎችን እንድሰራ እንደምትፈልጉ እና የተመለከታችሁትን ቪዲዮ እንደወደዳችሁት የማውቅበት መንገድ ነው።
Motivation, Art & Chaos
ከዚህ ቻናል በተጨማሪ ካላንድራስ የሚባል የኢንተርኔት ራዲዮ (ፖድካስት) አለኝ። ካላንድራስ ፖድካስትን ለማዳመጥ ይህን ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://mikimac.org/kalandras/
/ mikimacviews
/ mikimacmusic
/ mikimac11
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: