MikiMAC Views


ብሶት | MikiMAC
አዲስ EP አልበም

ሰብስክራይብ
Spread the words. 💛🙏


በመኖር ከተማርኩት ግራ የተጋባሁበት ጉዳይ የሚበልጥብኝ በሰው ሃገር የምኖር ስደተኛ::

ግራ መጋባቴን እና ብሶቴን ለማጋራት እንዲሁም Brainwash ላደርጋችሁ በማሰብ ከዚህ አለሁ::

ከራሴ በቀር የምወክለው ሃገር ፣ ህዝብ ፣ ጎጥ ፣ ቀጠና ፣ ብሄር ፣ ሃይማኖት ፣ ዘር . . . የለኝም‼️

ሌጣ ግለሰብ

እወደናለሁ

I love us. 💛💛💛