ከ2000 ወደ 200000
Автор: MikiMAC Views
Загружено: 2024-06-23
Просмотров: 414
ጥያቄዎቻችሁን ላኩልኝ እመልሳለሁ ፤ ባልኩት መሰረት እነሆ ጥያቄዎቻችሁ እና መልሶቻቸው።
ፈገግ የሚያስብሉ ጥያቄዎች ፣ ልብን የሚያሞቁ ውዳሴዎች እና አክብሮት ያለበት ፍቅራችሁን ለገለጻችሁልኝ ሁሉ ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረስ። ወደፊት ያለው መንገድ ይበልጣል። ስሰንፍ ስለምታበረቱኝ እና መንገድ ስስት ደግሞ በምክንያት ስለምትመልሱኝ በድጋሚ አመሰግናችሁ አለሁ።
እወደናለሁ። 💛 💛 💛
SUBSCRIBE 🙏🙏🙏
Sub count - 2169
ሰብስክራይብ እና ላይክ ብታደርጉ ሌሎች ቪዲዮዎችን እንድሰራ እንደምትፈልጉ እና የተመለከታችሁትን ቪዲዮ እንደወደዳችሁት የማውቅበት መንገድ ነው።
Motivation, Art & Chaos
/ mikimacviews
/ mikimacmusic
https://x.com/Mikimac11
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: