Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q200
Автор: MindseTube
Загружено: 2025-06-02
Просмотров: 21945
"ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል" - በዚህ ፕሮግራም ላይ የስነ አእምሮ ሀኪምና አማካሪ ዶክተር ምህረት ደበበ የማይንድሴት ባልደረባ ከሆነችው ፌቨን ደነቀ ጋር አስተማሪ የጥያቄና መልስ ቆይታ ያደርጋሉ ... የናነተንው ጥያቄ ለመመለስ በየሳምንቱ እዚህ ይጠብቋችኋል።
ጥያቄዎች አሉዎት?
💬 በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ አስተያየት ይስጡ
📧 በ [email protected] ይላኩልን።
📱በዋትስአፕ/ቴሌግራም በጽሑፍ፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ይላኩልን፡ +251911505050
"Ask Dr. Mehret" – An informative and Insightful Q&A session with Consultant Psychiatrist & Trainer Dr. Mehret Debebe and Feven Deneke from the Mindset Team.
Do you have questions?
💬 Comment on our YouTube channel
📧 Email us at [email protected]
📱 Message us via text, voice, or video on WhatsApp/Telegram: +251911505050
—-----------------------------------
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በአሁኑ ጊዜ ማይንድሴት ሶሉሽንስ ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም። የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Dr Yonas Bahretibeb
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
https://sitotapsy.com
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
https://lnkd.in/eEmeFePw
https://renascentrehabcenter.com
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
Located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች
-----------------------------------
ምዕራፎች
00:00 መግቢያ
01:20 ጥያቄ:- ለእሷ የነበረኝ ፍቅር እየደበዘዘ መጣ...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: