Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017

Автор: YG's CBD

Загружено: 2024-11-13

Просмотров: 28021

Описание:

ለቤት አሰሪዎች ወይም ተወካዮች የሚሆኑ መሠረታዊ ግንባታ ነክ እውቀቶችን በማግኘት ስራውን ሙሉ በሙሉ ለባለሞያ ትተው ተመልካች ሳይሆኑ የተወሰነ ተሳትፎ ያድርጉ ፡፡
የስራውን ሂደት መረዳት የቻለ ባለቤት ደግሞ እቃዎችን በሚፈለገውን መጠን እና በወቅቱ ማቅረብ ስለሚችል ስራው በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲያልቅ የበኩሉን እገዛ ለማድረግ አይቸገርም፡፡
ከቅየሳው ጀምሮ ያለው የመሰረት ስራ ለህንፃው ትክክለኛ አቀማመጥ እና ጥንካሬ አስተማማኝነት በጣም ቁልፍ ጉዳይ ስለሆነ ፕላኖችን በአግባቡ የሚያነብ እና ልምድ ባለው የእጅ ዋጋ ስራ ተቋራጭ ያሰሩ፡፡ስራዎች በተቀናጀ መልክ በአንድ ኮንትራክተር ሲሰሩ ወጥ በሆነ መንገድ ማቀድ ስለሚቻል በኋላ ላይ እያፈረሱ ከመስራት ያድነናል፡፡
የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ምንድናቸው?
• የምንደፋው አሸዋና ጠጠር ድንጋይ ወዘተ የት ቢሆን ይሻላል?
• የሲሚንቶ እና የሌሎች እቃዎች ስቶር የት ይሰራል?
• ምን ያህል ስቶር ይበቃናል?
• የተቆፈረው አፈር ለጊዜው የት ይከማቻል?
• አርማታ የት ይቦካል?
• ውሃ ከየት እናገኛለን? ምናልባት ውሃ ቢቋረጥ ኦልሬዲ የተሰሩ ስራዎችን ማጠጣት እንዳንቸገር በቂ ውሃ በምን እናጠራቅማለን ፣ እና ለመሳሰሉጥያቄዎች አስቀድሞ መልስ ማዘጋጀት ጠቃሚ ነው፡፡
የስራውን ቅደም ተከተል ይወቁና ማቴርያሎችን በሚፈለገውን መጠን እና በወቅቱ በማቅረብ ስራው በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲያልቅ የበኩልዎን እገዛ ያድርጉ፡፡
Foundation Cost for a G+1 Residential building in Addis Ababa in 2024. Complete material list for a 90 square meter 5-bedroom two storey house. Plus, labour cost, machinery cost, administrative cost. Basic construction knowledge and terminology for homeowners. The Preliminary considerations before starting excavation, the steps in foundation construction. Common mistakes in building construction
#Ahun Mart, #Jiji, #2merkato Construction #constructioninethiopia

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት  እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?

የ G+3 መሠረት ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 foundation cost

የ G+3 መሠረት ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 foundation cost

🛑 ቤትዎን  ሲያሰሩ ማወቅ ያለብዎት የግንባታ መሰረታዊ ጉዳዮች✅ የፎቅ ስላብ፣ ኮለሞች፣ ቢሞች እና ደረጃ የእቃዎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ ለ90 ካሬ G+1ቤት

🛑 ቤትዎን ሲያሰሩ ማወቅ ያለብዎት የግንባታ መሰረታዊ ጉዳዮች✅ የፎቅ ስላብ፣ ኮለሞች፣ ቢሞች እና ደረጃ የእቃዎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ ለ90 ካሬ G+1ቤት

ከ400 ሽ ጀምሮ የሚሸጡ መኪኖች ዋጋ ኢትዮጵያ ውስጥ

ከ400 ሽ ጀምሮ የሚሸጡ መኪኖች ዋጋ ኢትዮጵያ ውስጥ

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?

How to calculate steel quantity/የብረት መጠን ካልኩሌሽን አሰራር

How to calculate steel quantity/የብረት መጠን ካልኩሌሽን አሰራር

G+1 ለመስራት ስንት ይፈጃል?  | How much it costs to build G+4

G+1 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+4

እስራኤል አበሰረች! ለኢሳያስ ከባድ መርዶ! ግብፅ መግቢያ አጣች! ተጠባቂውና ከባዱ ቀጠናዊ ጦሪነት ጀመረ! | Assab port | Ethiopia

እስራኤል አበሰረች! ለኢሳያስ ከባድ መርዶ! ግብፅ መግቢያ አጣች! ተጠባቂውና ከባዱ ቀጠናዊ ጦሪነት ጀመረ! | Assab port | Ethiopia

👉 51 ካሬ ስፋት ያለው ሚኒ  ቪላ በ 2018 ዓ.ም  ስንት ብር ይፈጃል❓ ዝርዝር የእቃ ፍጆታ እና አጠቃላይ የዋጋ ግምት

👉 51 ካሬ ስፋት ያለው ሚኒ ቪላ በ 2018 ዓ.ም ስንት ብር ይፈጃል❓ ዝርዝር የእቃ ፍጆታ እና አጠቃላይ የዋጋ ግምት

ባለ 5 መኝታ የመኖርያ ህንፃን G+1 ወይስ G+2  አድርገን ብንሰራው ዋጋው ይቀንሳል? ሌሎች ምን ጉዳዮችንስ  ግምት ውስጥ ማስገባት አለብን?

ባለ 5 መኝታ የመኖርያ ህንፃን G+1 ወይስ G+2 አድርገን ብንሰራው ዋጋው ይቀንሳል? ሌሎች ምን ጉዳዮችንስ ግምት ውስጥ ማስገባት አለብን?

Home For Sale In Ethiopia

Home For Sale In Ethiopia

የመሰረት አሰራር በቀላሉ Get an exclusive look at the process & understand the importance of good foundation

የመሰረት አሰራር በቀላሉ Get an exclusive look at the process & understand the importance of good foundation

Lualawi ሉዓላዊ/የሕወሐት እና ኤርትራ ጽምዶ ታመመ?/የፋኖው መሪ ማስረሻ ሰጤ. . . /የመቀሌው ቦንብ ፍንዳታ/ጄነራል ታደሰ እንዲነሱ ተጠየቀ/

Lualawi ሉዓላዊ/የሕወሐት እና ኤርትራ ጽምዶ ታመመ?/የፋኖው መሪ ማስረሻ ሰጤ. . . /የመቀሌው ቦንብ ፍንዳታ/ጄነራል ታደሰ እንዲነሱ ተጠየቀ/

🏠አሁን ወጪ ለመቀነስ ብለን ቴራስ አለመስራታችን ወደፊት ሊቆጨን ይችል ይሆን ❓

🏠አሁን ወጪ ለመቀነስ ብለን ቴራስ አለመስራታችን ወደፊት ሊቆጨን ይችል ይሆን ❓

House construction process step by step

House construction process step by step

የሚሸጥ G+1 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ

የሚሸጥ G+1 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ

The Most Luxurious House In 🇪🇹 Ethiopia! 😱 | በኢትዮጵያ እጅግ ቅንጡው መኖሪያ!

The Most Luxurious House In 🇪🇹 Ethiopia! 😱 | በኢትዮጵያ እጅግ ቅንጡው መኖሪያ!

G + 3 ለመስራት ስንት ይፈጃል?  | How much it costs to build G+2

G + 3 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+2

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗

G + 5 ለመስራት ምን ያህል ይፈጃል?

G + 5 ለመስራት ምን ያህል ይፈጃል?

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]