Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?

Автор: YG's CBD

Загружено: 2025-10-10

Просмотров: 23110

Описание:

የህንፃዎን ጥንካሬ እና ደህንነት ከሚወስኑት ጉዳዮች ውስጥ የመሰረት ወይም የፋውንዴሽን ስራ አንዱ መሆኑ አያጠያይቅም ፡፡ ይህ ቀላል የማይባል ወጪ ያለው የህንፃው አካል ከመሬት በታች የሚገኝ ከመሆኑ አኳያ ወደፊት ችግር ቢገኘበት እንኳን ለማስተካከል እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በዚህ የ G+2 ቪዲዮ የመሰረት ግንባታን ከ ሀ እስከ ፐ እናያለን፡፡ ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግራውንድ ፍሎር አርማታ ያሉት ስራዎች ምን ምን ናቸው? በምን ያህል ግዜ ያልቃሉ? የሚያስፈልጉት ማቴርያሎች ዝርዝርስ? በ2018 ዋጋ ምን ያህል ብር ይፈጃሉ?
ሙሉ ቪዲዮውን ቢመለከቱ ለቤት አሰሪዎች ወይም ተወካዮች የሚሆኑ መሠረታዊ ግንባታ ነክ እውቀቶችን ስለሚያገኙ ስራውን ሙሉ በሙሉ ለባለሞያ ትተው ተመልካች ሳይሆኑ የራስዎን ተሳትፎ ማድረግ ይችላሉ ፡፡
Building a strong house starts with a solid foundation. 🏗️ In this video, we break down the full process of constructing a G+2 house foundation — from preparation, materials, and timeline to cost estimates and simple calculations like cement needed for footings. Perfect for homeowners who want to understand and follow their project step by step.
👉 Watch both parts for practical knowledge that saves time, money, and ensures quality construction!
#Construction #Foundation #HouseBuilding #CivilEngineering #Ethiopia #BuildingTips
#የቤትግንባታ #ግንባታመፍትሄ #ኢትዮጵያግንባታ #ConstructionMistakes #BuildingSolutions #DiasporaHousing #Construction #Foundation #HouseBuilding #CivilEngineering #Ethiopia #BuildingTips#2merkato Construction #JijiEthiopia, #constructioninethiopia # NuroBesheger, #5GTube, #ConstructionTendersEthiopia, #ConstructionMaterialCostEthiopia, #MixedUseBuilding,#CondominiumEthiopia, #ቆሮቆርብሎኬትቤት, #ሰርቪስቤት,፣ #ቪላቤት, #ዘመናዊቤት, #G+1, #G+2, #G+3, #G+4, #የንግድ ሱቅ,#RealEstateEthiopia

በዚህ የቴሌግራም አድራሻ የፅሁፍ ወይም የድምፅ መልእክት ያስቀምጡልን https://t.me/CBDReg
በዚህ ኢሜይል ይፃፉልን YGsCBD2015@gmail.com YGsCBD
ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/YGsCBD

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት  እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?

🏠 የG+1 የግንባታ ወጪ | እቃ፣ እጅ ዋጋ ፣ማሺን ኪራይ እና ልዩ ልዩ ወጪዎች በዝርዝር | ታህሳስ 2018 – አዲስ አበባ

🏠 የG+1 የግንባታ ወጪ | እቃ፣ እጅ ዋጋ ፣ማሺን ኪራይ እና ልዩ ልዩ ወጪዎች በዝርዝር | ታህሳስ 2018 – አዲስ አበባ

G + 3 ለመስራት ስንት ይፈጃል?  | How much it costs to build G+2

G + 3 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+2

Foundation. Ленточный фундамент. Цены 25год

Foundation. Ленточный фундамент. Цены 25год

ኮለን አስተፋፈን አሰራር

ኮለን አስተፋፈን አሰራር

“ፕሮፌሰሩ” :   Professoru Ethiopian drama  / ፍልፍሉ @zewgetube

“ፕሮፌሰሩ” : Professoru Ethiopian drama / ፍልፍሉ @zewgetube

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗

ገንዘብዎ እየተበላ ነው❓የ G+2  አማካይ ፊኒሺንግ ወጪ ምን ያህል ይሆናል❓ከልስን በኋላ ብዙ ስራ አለ❓

ገንዘብዎ እየተበላ ነው❓የ G+2 አማካይ ፊኒሺንግ ወጪ ምን ያህል ይሆናል❓ከልስን በኋላ ብዙ ስራ አለ❓

G+1 ወይስ G+2 የቱን ብንገነባ ይሻላል?  G+1 vs G+2 Building: Which one Is a Better Choice?

G+1 ወይስ G+2 የቱን ብንገነባ ይሻላል? G+1 vs G+2 Building: Which one Is a Better Choice?

የጅምር ቦታ/መሬት ዋጋ በአዲስ አበባ Land Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger

የጅምር ቦታ/መሬት ዋጋ በአዲስ አበባ Land Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger

ፕላን ስምምነትን  እንዴት እናነባለን?

ፕላን ስምምነትን እንዴት እናነባለን?

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017

How to calculate steel quantity/የብረት መጠን ካልኩሌሽን አሰራር

How to calculate steel quantity/የብረት መጠን ካልኩሌሽን አሰራር

FOUNDATION Drawing and CONSTRUCTION |Construction blueprints

FOUNDATION Drawing and CONSTRUCTION |Construction blueprints

G+2  ለመስራት ስንት ይፈጃል?  | How much it costs to build G+2

G+2 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+2

የ G+3 structure  ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 structure cost

የ G+3 structure ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 structure cost

G+2 መሰረት ሰርቶ ለመጨረስ በ 2018 ዓ.ም ስንት ብር ያስፈልጋል? / 🏗️ How Much Does a G+2 Foundation Cost?

G+2 መሰረት ሰርቶ ለመጨረስ በ 2018 ዓ.ም ስንት ብር ያስፈልጋል? / 🏗️ How Much Does a G+2 Foundation Cost?

👉 የኮንትራክተር  ምርጫ እና የውል ስምምነት 👉 ብቃት ያለው ተቆጣጣሪ 👉 ትክክለኛ የበጀት ግምት

👉 የኮንትራክተር ምርጫ እና የውል ስምምነት 👉 ብቃት ያለው ተቆጣጣሪ 👉 ትክክለኛ የበጀት ግምት

አጠቃላይ G+1 ቤት መሰረትን በዝቅተኛ ወጪ | ጠቅላላ ስንት ብር ይፈጃል? G+1 House foundation work cost in Dire Dawa Ethiopia

አጠቃላይ G+1 ቤት መሰረትን በዝቅተኛ ወጪ | ጠቅላላ ስንት ብር ይፈጃል? G+1 House foundation work cost in Dire Dawa Ethiopia

✅ሙሉውን ህንፃ በአንድ ግዜ ለመጨረስ ያለኝ ገንዘብ ባይበቃኝስ ብለው ይጠራጠራሉ? እንግዲያውስ ይህንን ቪዲዮ ሳያዩ ግንባታውን አይጀምሩት🛑

✅ሙሉውን ህንፃ በአንድ ግዜ ለመጨረስ ያለኝ ገንዘብ ባይበቃኝስ ብለው ይጠራጠራሉ? እንግዲያውስ ይህንን ቪዲዮ ሳያዩ ግንባታውን አይጀምሩት🛑

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com