Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ

Автор: ዝማሬ (mezmur)

Загружено: 2025-12-28

Просмотров: 422

Описание:

new protestant song with lyric maleda snesa አማርኛ መዝሙር #maleda senesa Cinketen lawayeh with lyric

[Verse 1][Ve[Verse 1]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው መጨነቄ ረዳት እንደሌለው
አህዛብ ያውቃሉ በአንተ እቅፍ እንዳለው
አጥፍቼም እንደሆን ቅጣኝ እንደ ልጅ
የለፋህብኝ ነኝ ፈስሶልኛል ደምህ
የለፋህብኝን ፈስሶልኛል ደምህ

[Verse 2]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
በዓይን ፡ የማይታዩ ፡ ሠራዊቶች ፡ አሉኝ
ጠላትን ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ የሚያንጋልሉልኝ
ብዬ ፡ ተናግሬ ፡ ለዓለም ፡ ዙሪያ ፡ ሁሉ
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?


[Verse 3]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ጉድለቱን ፡ አውቃለሁ ፡ እኔው ፡ ነኝ ፡ ምክንያቱ
ለሥጋም ፡ ለነፍሴም ፡ እሾህ ፡ የሆንኩቱ
አንተ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ምሕረት ፡ የሞላህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ

[Verse 4]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው ፡ መጨነቄ ፡ ረዳት ፡ እንደሌለው
አሕዛብ ፡ ያውቃሉ ፡ በአንተ ፡ ቅርብ ፡ እንዳለሁ
አጥፍቼም ፡ እንደሆን ፡ ቅጣኝ ፡ እንደልጅህ
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡rse 1]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው መጨነቄ ረዳት እንደሌለው
አህዛብ ያውቃሉ በአንተ እቅፍ እንዳለው
አጥፍቼም እንደሆን ቅጣኝ እንደ ልጅ
የለፋህብኝ ነኝ ፈስሶልኛል ደምህ
የለፋህብኝን ፈስሶልኛል ደምህ

[Verse 2]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
በዓይን ፡ የማይታዩ ፡ ሠራዊቶች ፡ አሉኝ
ጠላትን ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ የሚያንጋልሉልኝ
ብዬ ፡ ተናግሬ ፡ ለዓለም ፡ ዙሪያ ፡ ሁሉ
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?


[Verse 3]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ጉድለቱን ፡ አውቃለሁ ፡ እኔው ፡ ነኝ ፡ ምክንያቱ
ለሥጋም ፡ ለነፍሴም ፡ እሾህ ፡ የሆንኩቱ
አንተ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ምሕረት ፡ የሞላህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ

[Verse 4]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው ፡ መጨነቄ ፡ ረዳት ፡ እንደሌለው
አሕዛብ ፡ ያውቃሉ ፡ በአንተ ፡ ቅርብ ፡ እንዳለሁ
አጥፍቼም ፡ እንደሆን ፡ ቅጣኝ ፡ እንደልጅህ
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው መጨነቄ ረዳት እንደሌለው
አህዛብ ያውቃሉ በአንተ እቅፍ እንዳለው
አጥፍቼም እንደሆን ቅጣኝ እንደ ልጅ
የለፋህብኝ ነኝ ፈስሶልኛል ደምህ
የለፋህብኝን ፈስሶልኛል ደምህ

[Verse 2]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
በዓይን ፡ የማይታዩ ፡ ሠራዊቶች ፡ አሉኝ
ጠላትን ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ የሚያንጋልሉልኝ
ብዬ ፡ ተናግሬ ፡ ለዓለም ፡ ዙሪያ ፡ ሁሉ
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?
አሁን ፡ ብንቀጠቀጥ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ይላሉ?


[Verse 3]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ጉድለቱን ፡ አውቃለሁ ፡ እኔው ፡ ነኝ ፡ ምክንያቱ
ለሥጋም ፡ ለነፍሴም ፡ እሾህ ፡ የሆንኩቱ
አንተ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ምሕረት ፡ የሞላህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ
ጠግነኝ ፡ በቁጣህ ፡ አስተምረኝ ፡ እንዳሻህ

[Verse 4]
ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ
ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ
ግራ ቀኝም አልል ሚስጥረኛም የለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ
እየሱስ ፈጥነህ ናና ካዘኔ ገላግለኝ

[Chorus]
ምነው ፡ መጨነቄ ፡ ረዳት ፡ እንደሌለው
አሕዛብ ፡ ያውቃሉ ፡ በአንተ ፡ ቅርብ ፡ እንዳለሁ
አጥፍቼም ፡ እንደሆን ፡ ቅጣኝ ፡ እንደልጅህ
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡
የለፋህብኝ ፡ ነኝ ፡ ፈሶልኛል ፡ ደምህ ፡

ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋይህ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

#አንተ ማለት ለኔ #መዝሙር ante malet lene mezmur #amazing #protestant mezmur

#አንተ ማለት ለኔ #መዝሙር ante malet lene mezmur #amazing #protestant mezmur

ከልሎኛል / Kelilognal - New Amharic EP by Bernabas Tegegne

ከልሎኛል / Kelilognal - New Amharic EP by Bernabas Tegegne

#ጥምቀት #Epiphany,  ጥምቀት በአዲስ አበባ፣ Epiphany in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 #ኢትዮጲያ #timket  #ነጻነት_ወርቅነህ

#ጥምቀት #Epiphany, ጥምቀት በአዲስ አበባ፣ Epiphany in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 #ኢትዮጲያ #timket #ነጻነት_ወርቅነህ

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

Шокирующее заявление Трампа / Выход страны из НАТО

Шокирующее заявление Трампа / Выход страны из НАТО

Ken Ale (ቀን ኣለ) / Tesfaye Chala / New Ethiopian Protestant Mezmur 2025/2018

Ken Ale (ቀን ኣለ) / Tesfaye Chala / New Ethiopian Protestant Mezmur 2025/2018

ጨለማዬን ጌታ እያበራ #ልዩ መዝሙር #ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ new protestant mezmur Chelemayen geta eyabera #zimare

ጨለማዬን ጌታ እያበራ #ልዩ መዝሙር #ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ new protestant mezmur Chelemayen geta eyabera #zimare

ማረኝ ጌታ - Maregn Geta - New Worship Song 2025

ማረኝ ጌታ - Maregn Geta - New Worship Song 2025

አለኝ ወዳጅ (Remix) | New Amharic Protestant Mezmur 2025 | Faith Tune

አለኝ ወዳጅ (Remix) | New Amharic Protestant Mezmur 2025 | Faith Tune

መደምደሚያዬ ነህ - (Medemdemiyaye neh) Agegnehu Yideg Ai COVER Protestant Song

መደምደሚያዬ ነህ - (Medemdemiyaye neh) Agegnehu Yideg Ai COVER Protestant Song

ቀላል አልነበረም የደረሰብኝ አዲስ የፐሮቴስታንት መዝሙር #christiansong #amazing #mezmur

ቀላል አልነበረም የደረሰብኝ አዲስ የፐሮቴስታንት መዝሙር #christiansong #amazing #mezmur

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

ተመለስሁ ወደ አባቴ BY MISGANA #amharicworship #protestantmezmur #ethiopiangospelsong #ambientmusic

ተመለስሁ ወደ አባቴ BY MISGANA #amharicworship #protestantmezmur #ethiopiangospelsong #ambientmusic

Fish- የኔ ልዩ - Yene Liyu (Lyrics)  New Ethiopian Music

Fish- የኔ ልዩ - Yene Liyu (Lyrics) New Ethiopian Music

ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምስጋናዬን #ከቨር ድንቅ ዝማሬ ኤአይ #christiansong #newethiopianmezmur #mezmur derbe  #derbe

ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምስጋናዬን #ከቨር ድንቅ ዝማሬ ኤአይ #christiansong #newethiopianmezmur #mezmur derbe #derbe

New eritrean music cover 2026 figra ጉዳይ ሃገር ኮይኑ ተፈልየኪ #eritrean #eritreanmusic

New eritrean music cover 2026 figra ጉዳይ ሃገር ኮይኑ ተፈልየኪ #eritrean #eritreanmusic

LILI (ሊሊ) – ማንም የለኝ ከእየሱስ በላይ (Gospel Cover)

LILI (ሊሊ) – ማንም የለኝ ከእየሱስ በላይ (Gospel Cover)

ወደ አባቴ ወደ ቀድሞ ቤቴ እመለሳለሁ | I will return to my father to my old home

ወደ አባቴ ወደ ቀድሞ ቤቴ እመለሳለሁ | I will return to my father to my old home

እግዚአብሀር አለልኝ (አንተው ትበቃኛለህ የኔ ጌታ) መዝሙር በ ቃልኪዳን ጥላሁን #newethiopianmezmur #mezmur with lyric

እግዚአብሀር አለልኝ (አንተው ትበቃኛለህ የኔ ጌታ) መዝሙር በ ቃልኪዳን ጥላሁን #newethiopianmezmur #mezmur with lyric

ወረት አያውቀው ጌታዬ #mezmur #ደረጀ ከበደ #protestantmezmur

ወረት አያውቀው ጌታዬ #mezmur #ደረጀ ከበደ #protestantmezmur

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com