575 ከ 600 ሪከርዴ እንዲሰበር እፈልጋለሁ! ተማሪ ሲፈኔ| My fellow
Автор: Tesfa Broadcasting Network | GCME
Загружено: 2025-06-08
Просмотров: 38541
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንድ ወትሮዎቹ ሁሉ ለሃገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና በዝግጅት ላይ ናቸው። በዚህ ጊዜ ታዲያ በተፈታኞች ዘንድ የተለያዩ ዓይነት ስሜቶች የሚስተዋሉብት ወቅት ነው። ክርስቲያን ተማሪዎች በእንዲህ ዓይነት ጊዜ ደግሞ በትምህርታዊ ልዕቀት ነጥረው እንዲዉጡ የቤተክርስቲያን ጸሎት ነው። በ2016 ዓ.ም ከተፈተኑት 674,823 ተማሪዎች ውስጥ 575 ከ 600 በማምጣት እንደ ሃገር ከፍተኛ ዉጤት በማስመዝገብ አንደኛ የወጣችሁ ደግሞ በክርስትና ህይወቷ የተመሰከረላት፣ በሃይስኩል ፌሎሺፖች ላይ በመሪነት ታገለግል የነበረችው ተማሪ ሲፈኔ ተክሉ ናት።
የአምናዋ ሰቃይ ተማሪ ሲፈኔ ተክሉ እና የዘንድሯ ተፈታኝ ተማሪ ዶርቃ ከMy fellow ጋር ውብ ቆይታ አድርገዋል።
የSeason 2 ያለፉት Episodoች ካመለጧችሁ እነዚሁ ከስር አስቀምጠንላችኋል።
S2 E3 • ፈተና ኮርጄ አውቃለሁ! | MY FELLOW
S2 E2 • ተንሰፍስፌ ነው | MY fellow
S2 E1 • Drug እኛ ዶርም ነበር የሚሸጠው! | my fellow
Pilot Episode • የናንተው My Fellow በአዳዲስ ነገር ተመልሷል! ምን ምን ይሆን?
Subscribe Sifene's youtube channel / @science_explained
Follow us on https://t.me/myfellowet
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: