MK TV //ልመና የዘመናችን የስብከተ ወንጌል ሌላኛው ፈተና
Автор: Mahibere Kidusan
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 3501
በዚህ የፓናል ውይይት፣ በዘመናችን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ላይ ትልቅ ተግዳሮት እየሆነ የመጣውን "ልመና እና የገንዘብ ጥያቄ በስብከተ ወንጌል አገልግሎት" ጉዳይ በስፋት ዳሰናል። ወንጌልን መስበክ እና ገንዘብን ማሰባሰብ እንዴት ተቀላቀሉ? አገልጋዮች ክበራቸውን፣ ቤተክርስቲያንም ልዕልናዋን ጠብቃ ወንጌልን እንዴት ማስፋፋት አለባት?
በውይይቱ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
በስብከተ ወንጌል ስም የሚደረጉ ያልተገቡ የልመና አይነቶች።
መጽሐፍ ቅዱሳዊው የአገልጋዮች አኗኗርና የገቢ ምንጭ ምን ይመስላል?
የምዕመናን ድርሻ እና የአገልጋዮች ኃላፊነት።
ለችግሩ መፍትሔዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች።
ይህንን አስተማሪ ውይይት በመከታተል የራስዎን ግንዛቤ ያዳብሩ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።
#EOTC #OrthodoxTewahedo #Sebket #Wongel #EthiopianOrthodox #PanelDiscussion #Ethiopia #SpiritualLife #Preaching #ChurchChallenge #MKTV #MahibereKidusan
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: