Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopia New Music 2025, ገና ማለት ለኛ ??? (Official Video)

Автор: Sekela Studio (SS)

Загружено: 2025-12-26

Просмотров: 470

Описание:

Christmas is a celebration of the birth of Jesus Christ, a moment that symbolizes hope, love, and renewal for humanity. Beyond its spiritual significance, Christmas brings people together, fostering generosity, kindness, and compassion. Families and friends unite, sharing joy, laughter, and meaningful moments. The season encourages reflection, gratitude, and the desire to help others, reminding us of the importance of community, empathy, and connection. It’s a time to embrace both the divine inspiration of Jesus’ birth and the human benefits of love, giving, and togetherness.

ገና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሚከበርበት ቀን ነው። ስሙ የወጣ ከግሪክ Χριστούγεννα /ቅሪስቶው/ገና ማለትም «የክርስቶስ ልደት» ነው። የከበረና የተመሰገነ ታላቅ የልደት በዓል ሆነ የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከከበረች ድንግል ማርያም የተወለደባት ዕለት ከበዓላት ሁሉ ተለይታ ከፍ ከፍ ያለች ናት ።
የበዓላት ራስ ስለሆነ ስለ ከበረ የልደት በዓል የከበረ ወንጌል እንዲህ አለ ። በንጉሡ በኄሮድስ ዘመን በይሁዳ ዕፃ በቤተልሔም ጌታ ኢየሱስ በተወለደ ጊዜ እነሆ የፍልስፍና ሰዎች ከምሥራቅ መጥተው ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ ። ኮከቡን በምሥራቅ አይተን እንሰግድለት ዘንድ መጥተናልና የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ ።
እሊህ ፈላስፎች ከበለዓም ወገን ናቸው እነርሱም በከዋክብት የሚፈላሰፉ ናቸው በመጽሐፋቸው በበለዓም መጽሐፍም የአይሁድ ንጉሥ ሊወለድ እንዳለው ተጽፎአል እርሱ በለዓም ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል ከእስራኤልም ንጉሥ ብሎ ነበርና ።
ይቅር ባይ እግዚአብሔርም በረቀቀ ጥበቡ አለበማቸው በሚያምኑበትም ሳባቸው እነርሱ ከዋክብትን በመጠባበቅ የሚፈላሰፉ ናቸውና ይህንንም ኮከብ ገለጠላቸው በአዩትም ጊዜ ደስ አላቸው መልኩ በብዙ አይነት ልውጥ ነውና ። ሕፃን የታቀፈች ድንግል ብላቴናን ይመስላል እርሱም በቀን ይጓዛል በሌሊትም ይሠወራል ከሰውም ሲገናኙ ይሠወርና ሲቆሙ በሌላ አንጻር ይገለጥላቸዋል ።

Sekela is a creative channel for Ethiopian and global audiences—featuring gospel music, Afro-reggae vibes, cinematic films, and emotional animations. We create spiritual stories, inspiring soundtracks, and visual art that connects cultures, hearts, and generations.”

Ethiopia  New Music 2025, ገና ማለት ለኛ ??? (Official Video)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

New Ethiopia Music 2026 – Nhatty ናትናኤል ግርማ - ቆንጆ (Official Video)

New Ethiopia Music 2026 – Nhatty ናትናኤል ግርማ - ቆንጆ (Official Video)

Ethiopia New Music,  Gospel Song 2025, Cause it's Christmas (Official Video)

Ethiopia New Music, Gospel Song 2025, Cause it's Christmas (Official Video)

BOLE international airport, Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹

BOLE international airport, Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹

//የሻይ ሰዓት//

//የሻይ ሰዓት// "አመናቹ ግን የነፂን መሞት... ከዕድሜው በላይ ሰርቶ ነው ያረፈው!"😓 አርቲስት አዳነች ወ/ገብርኤል //ቅዳሜን ከሰዓት//

አቤቱ ተመለስ ነፍሴን አድናት #elshaddai ,#ኤልሻዳይ #amharic #protestantmezmur #ishowspeed  #asterabebe

አቤቱ ተመለስ ነፍሴን አድናት #elshaddai ,#ኤልሻዳይ #amharic #protestantmezmur #ishowspeed #asterabebe

ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ    Tesfaye Gabisso revisited by @ADISZEMA

ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ Tesfaye Gabisso revisited by @ADISZEMA

New Ethiopia Music 2025 -  እናት - (Official Video)

New Ethiopia Music 2025 - እናት - (Official Video)

ቤቴን ላስጎብኛችሁ 🤩

ቤቴን ላስጎብኛችሁ 🤩

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 16/2018 –January 24/2026

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 16/2018 –January 24/2026

Turumbule, Meron Mekete New Ethiopian cover Music 2024

Turumbule, Meron Mekete New Ethiopian cover Music 2024

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ Kalkidan Tilahun Lily

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ Kalkidan Tilahun Lily

Dawit Tsige - ሙሉ የኮንሰርት ቪዲዮ | Full Concert Videos (Official Concert Video)

Dawit Tsige - ሙሉ የኮንሰርት ቪዲዮ | Full Concert Videos (Official Concert Video)

New Ethiopia music 2025, ናትናኤል ግርማ (Official Video)

New Ethiopia music 2025, ናትናኤል ግርማ (Official Video)

ETHIOPIAN new music  አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ አመታት

ETHIOPIAN new music አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ አመታት

ልጄን መቅበር አልቻልኩም፣ተለምኜ የምዘፍን ለምኜ...ዘማሪ ሰናይት እንግዳ /GLORY ZONE MEDIA WITH PASTOR KASSAHUN LEMMA

ልጄን መቅበር አልቻልኩም፣ተለምኜ የምዘፍን ለምኜ...ዘማሪ ሰናይት እንግዳ /GLORY ZONE MEDIA WITH PASTOR KASSAHUN LEMMA

የዘላለም ንጉሥ - አዲስ ዝማሬ  | የአብን ክብር የሚያወድስ ድንቅ መዝሙር #YeZelalem Negus - New Christian Song 2026

የዘላለም ንጉሥ - አዲስ ዝማሬ | የአብን ክብር የሚያወድስ ድንቅ መዝሙር #YeZelalem Negus - New Christian Song 2026

ህክምናዬ የእኔ መድኃኒት Cover Addisalem Assefa

ህክምናዬ የእኔ መድኃኒት Cover Addisalem Assefa

New Eritrean Cover Music 2026 Abrehet Ankere Gobez(ጎበዝ)

New Eritrean Cover Music 2026 Abrehet Ankere Gobez(ጎበዝ)

New Oromo REMIX | iyase | Siiddisee | nan didinii | Daniel W.Gebriel | (Ai Music + Video) 2025

New Oromo REMIX | iyase | Siiddisee | nan didinii | Daniel W.Gebriel | (Ai Music + Video) 2025

New Ethiopia Music 2025 - Nhatty & Ermi -  ብልሽ ብልሽ (Official Video)

New Ethiopia Music 2025 - Nhatty & Ermi - ብልሽ ብልሽ (Official Video)

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com