የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዳንኤል | ፓስተር አስፋው በቀለ
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2021-11-10
Просмотров: 19053
የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶችን ስለ መረዳት ጉዳይ ስንመለከት እግዚአብሔር ለዘመናት ሁሉ ያለውን ዕቅድና በመጨረሻው ዘመን ምን እንደሚሆን ለመረዳት የትንቢተ ዳንኤልን ያህል እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ መጽሐፍ የለም። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ተገቢ የሆነ ግንዛቤ ለማግኘት፥ መሠረቱ ትንቢተ ዳንኤል እንደሆነ ይናገራሉ። ስለዚህ ትንቢተ ዳንኤልን «የትንቢት ቍልፍ» ብለው ይጠሩታል። ይህ የዳሰሳ ትምህርት ነው ፤ በዳንኤል ትንቢት ላይ ዝርዝር ና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑትና ይመልከቱ
• Book of Daniel in Amharic
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 1
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 2
© Operation Ezra Bible College
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: