Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

⚪️ የሕግ ፍጻሜ | ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ | New Official Video Yeheg Fetsame D Zelalem Takele Zegola

Автор: Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

Загружено: 2024-04-19

Просмотров: 7065

Описание:

#like #share #subscribe

የሕግ ፍፃሜ

ከአንድ መዓድ በልተን
በፍቅር አድገን
ስለምን ጥላቻ ገባ ልባችን
በፍቅር እንኑር በእግዚአብሔር መንገድ
እጅጉን ይበልጣል እርስበእርስ መዋደድ
...
ይቅር መነቃቀፍ አንማ ከጀርባ
የፍቅር ጠላት ነው ለክፋት አናድባ
ወድቆ እንኳ ብናየው ትልቅ ብለን ያልነው
ከመጸለይ በቀር መፍረድ ምንስ ዋጋ አለው
..
የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር
ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር
...
የራሳችን ጉድፍ በፍጹም ሳናይ
ሌላውን ለመውገር በእጅ ይዘን ድንጋይ
የእግዚአብሔርን መንግስት እንዴት እንወርሳለን
የቆምን ሲመስለን በቁማችን ወድቀን
..
የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር
ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር
..
ፀሐይ ሳይጠልቅብን ቀድመን እንስማማ
ጆሮአችን ጽድቅ እንጂ ሃሜትን አይስማ
እግዚአብሔር በሰማይ በምድርም አለና
አንፍጠን በአፋችን ፍርድ የሱ ነውና
..
የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር
ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር
...
ለኃጢአተኞች እንጂ ለጻድቃን አልመጣ
በሌላው ለመፍረድ ቃልንስ አናውጣ
እርሱ ታግሶ እንጂ ከተነሳ ለፍርድ
ማንም ንጹህ የለም በፊቱ የሚሄድ
..
የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር
ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር

ግጥም መጋቤ ሃይማኖት ቡሩክ ባይለየኝ
ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)

ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
        ዲ  አዳም ሙሉጌታ
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ዮናስ አስራት

ድምጽ አጃቢ
ዘማሪት መቅደስ ማርዬ

ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ

⚪️ የሕግ ፍጻሜ | ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ | New Official Video Yeheg Fetsame D Zelalem Takele Zegola

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🛑 አዲስ ዝማሬ

🛑 አዲስ ዝማሬ "ምድራዊው ሱራፊ" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) New Mezmur "Medrawiw Suraphi" D Zelalem Takele Zegola

የሕግ ፍፃሜ EP ሙሉ የንሰሓ ዝማሬዎች ዲ ዘለዓለም ታከለ Yeheg Fetsame EP Full Hymns D Zelalem Takele

የሕግ ፍፃሜ EP ሙሉ የንሰሓ ዝማሬዎች ዲ ዘለዓለም ታከለ Yeheg Fetsame EP Full Hymns D Zelalem Takele

Raki Dawit channel  ራኪ ዳዊት  is live!

Raki Dawit channel ራኪ ዳዊት is live!

የየኔታ  ይባቤ የመጨረሻ የአደራ ቃል እና የሕይወት ታሪካቸው  የገዳም አባቶች ምስክርነት

የየኔታ ይባቤ የመጨረሻ የአደራ ቃል እና የሕይወት ታሪካቸው የገዳም አባቶች ምስክርነት

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ወደ አንቺ ተጠጋሁ || Wede Anchi Tetegahu – Zemarit Maryamawit Samson (ኦርቶዶክስ መዝሙር አዲስ 2025)

ወደ አንቺ ተጠጋሁ || Wede Anchi Tetegahu – Zemarit Maryamawit Samson (ኦርቶዶክስ መዝሙር አዲስ 2025)

🔴አዲስ ዝማሬ- ኃይልህ ሲገለጥ like mezemran yilma hailu haileh sigelet

🔴አዲስ ዝማሬ- ኃይልህ ሲገለጥ like mezemran yilma hailu haileh sigelet

🔴

🔴"ቅዱስ እግዚአብሔር" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Kidus Egziabher l D Zelalem Takele

2805- በትዕግስት መጠበቅ | Prophet Eyu Chufa | Preaching | Christ Army Tv

2805- በትዕግስት መጠበቅ | Prophet Eyu Chufa | Preaching | Christ Army Tv

🔴 ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ዝማሬ

🔴 ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ዝማሬ "ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Anteneh

Anteneh

የበገና መዝሙር  ሞገሴ ነሽ  ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

የበገና መዝሙር ሞገሴ ነሽ ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ "ስምሽን ልጥራው" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Semeshen litraw D Zelalem Takele Zegola

*NEW* አዲስ ዝማሬ

*NEW* አዲስ ዝማሬ "አዲሱን ቀን በምስጋና" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)

መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ

መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ

🔴

🔴 "ረስተንሃል"ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Restenehal D Zelalem Takele

Ne'e Dengel

Ne'e Dengel

#New 🔴ምስጉን ነው የተመሰገነ || ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ || Kendil media - ቀንዲል ሚዲያ || @kedametsegalive23

#New 🔴ምስጉን ነው የተመሰገነ || ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ || Kendil media - ቀንዲል ሚዲያ || @kedametsegalive23

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma @ZegolaRecords

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]