ክፍል ፫|||Part 3 የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ስለ ግእዝ ቋንቋ ፊደላት ዝርዝር ማብራሪያ //about Geez letters or alphabets
Автор: ሀ ግእዝ Ha Geez
Загружено: 2023-12-20
Просмотров: 5037
🔹ስለ ፊደል ምንነት
🔹የማይመሳሰሉ ፊደላት
🔹የሚመሳሰሉ ፊደላት
🔹ሕጹጻን ፊደላት
🔹ከ ሀ እስከ ፐ ያሉ ፊደላት ትርጉም
🔹የሞክሼ ፊደላት ትርጉም ለውጥ
👉👉👉ዳግመኛ ስለግእዝ ፊደላት ላለመጠየቅ
ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ👇👇👇 https://t.me/Hageezdnendale ➜እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል ''በቴሌግራም የተሰጡ ትምህርቶች'' በሚል ተቀምጠዋል። ➜ከአአትብ ገጽየ ጀምሮ እስከ መልክአ ኢየሱስ ድረስ በቁም ንባብ በplaylist አለላችኹ። ➜ መዝሙረ ዳዊት ደግሞ በውርድ እና ቁም ንባብ ሙሉውን ተቀምጦላችኋል ➜ምንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችኹ 0910202721 ታገኙኛላችኹ። ❤❤❤እሴብሐክሙ እስመ መጻእክሙ ኀበ ❤ሀ❤ግ❤እ❤ዝ❤ ሠናይ ጊዜ ይኩን ለክሙ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: