Dr. Dawit Mekonnen
Meet Dr. Dawit Mekonnen a highly skilled gynecologist and obstetrician and your trusted partner in women's health. Empowering women's health at every stage - from pregnancy to menopause & beyond.
I offer online service on:
🔹Prenatal and Postnatal Care – Comprehensive support from pregnancy through childbirth and beyond.
🔹Childbirth and Delivery – Expert management of labor and safe delivery options.
🔹Routine Gynecological Exams – Includes annual check-ups, pelvic exams, and Pap smears.
🔹Assistance with infertility, contraception, and reproductive planning.
🔹Treatment for menstrual disorders and support during menopause
⏰Monday to Saturday
ዶ/ር ዳዊት መኮንን የማህፀን እና ፅንስ ሀኪም ረዳት ፕሮፌሰር ስሆን ከታች ባሉት ህክምናዎች የማማከር አገልግሎትን እሰጣለሁ፥
☑️የቅድመ ወሊድ እና የድህረ ወሊድ እንክብካቤ
☑️ከእርግዝና እስከ ልጅ መውለድ እና ከዚያም በላይ የሆነ አጠቃላይ ድጋፍ
☑️መደበኛ የማህፀን ምርመራ
☑️መካንነት ፣ የወሊድ መከላከያ እና የመራቢያ እቅድ እርዳታ
☑️የወር አበባ እና ማረጥ ጋር የተያያዙ ችግሮች ህክምና
⏰ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
📱+251-910055194
📲 Connect with me:
Telegram | Facebook | LinkedIn | TikTok |YouTube
ለጨጓራ ታማሚዎች የማይመከሩ 5 ምግቦች እና 4 መጠጦች | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
የስንፈተ-ወሲብ አይነቶችና ህክምናቸው | ክፍል ሁለት ~ Part Two | @drdawit
የስንፈተ-ወሲብ አይነቶች እና መፍትሔዎቻቸው | ክፍል አንድ ~ Part One | @drdawit
ስለ አደገኛው ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (Human Papilloma Virus) ምን ያውቃሉ? ምልክቶቹ ፣ መከላከያና ህክምናው ፤ ባይታከም ምን ጉዳት ያስከትላል?
የወር አበባ ላይ እያለች ግንኙነት ቢደረግ እርግዝና የሚፈጠርባቸው ሶስት ምክንያቶች | @drdawit
ሁሉም ሰው ያለ ሐኪም ትዕዛዝ ሲጠቀምበት የነበረው የፓራሲታሞል መድሀኒት ላይ አድስ ጥናት ይፋ ሆነ። ጥናቱ ውጤት ምንድነው? ጥቅም ወይስ ጉዳት?
ስለ ተልባ እነዚህን ነገሮች ካወቃችሁ አሁኑኑ መጠቀም ትጀምራላችሁ። የተልባ ድንቅ የጤና በረከቶች እና አጠቃቀሙ | @drdawit
በየቀኑ ያልበሰለ ጥሬ ነጭ ሽንኩርት ብትመገቡ በጤናችሁ ላይ ምን ይፈጠራል? ይህን ካወቁ በሗላ ስለነጭ ሽንኩርት ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል | @drdawit
ጫት የሚቅሙ ወንዶች ላይ የወጣ አድስ እና አስደንጋጭ ጥናት ይፋ ሆነ። ጫት የሚቅሙ ወጣቶች ላይ ያልተጠበቀ ጉዳት እያስከተለ ነው ተባለ። | @drdawit
ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ምንነት ፣ መንስኤ ፣ ህክምና እና መከላከያ መንገድ | Infertility cause and treatment | @drdawit
እርግዝና የሚፈጠርበትን ቀን ማወቅ ማርገዝ ለሚፈልጉ እንዲሁም ማርገዝ ለማይፈልጉ ሴቶች ያለው ጠቀሜታ | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
በኦፕራሲዮን መውለድ ማወቅ ያሉባችሁ ጠቃሚ መረጃዎች | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
እናት በኦፕራሲዮን ከወለደች በሗላ ድጋሚ ለማርገዝ ምን ያህል ጊዜ እረፍት ማድረግ አለባት?
ለፀጉር መነቃቀል እና መሳሳት መንስኤዎች እና መከላከያ ህክምና | Hair loss causes & treatment | @drdawit
ይህንን ማንም አይነግርሽም | ስለማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ማወቅ ያሉብሽ ነገሮች | Dr. Dawit Mekonnen
የልጅና እናት ጤናን የሚጠብቁ ቪታሚን ቢ12 ፣ ሲ ፣ ኢ ፣ ኬ | Pregnancy & essential vitamin B12, C, E & K | @drdawit
ለፅንስ እድገት አስፈላጊ ማዕድኖች | Minerals for healthy fetal growth | @drdawit
ፎሊክ አሲድ ካልወሰድሽ ፣ የፅንስሽ ጤና አደጋ ላይ ነው | The Dangers of Skipping Folic Acid in Pregnancy @drdawit
ቪታሚን ኤ በትክክል ካልተወሰደ አደጋ ነው | Vitamin A Misuse Can Be Risky | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምልክቶች እናመከላከያ መንገዶች | Monkey pox symptoms & prevention | Dr Dawit — ዶ/ር ዳዊት
የቪታሚን ዲ ማዕድን እጥረት ምልክቶች እና ህክምናው | Vitamin D deficiency symptoms and management | Dr Dawit — ዶ/ር ዳዊት
#Ethiopia: በቂ ስብ እያገኛችሁ አለመሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች | Symptoms of fat deficiency | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
ሰውነትን (አንጀትን) ዲቶክስ ማድረግ (ማጽዳት) - Body Detoxification (Cleansing) | Dr. Dawit Mekonnen.
ምግብ ከተመገባችሁ በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ 8 አደገኛ ልማዶች - 8 Bad habits after eating food | Dr. Dawit Mekonnen.
ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ 7 አደገኛ ልማዶች - 7 Bad habits that damage your kidneys | Dr. Dawit Mekonnen.
የሃሞት ጠጠር ምልክትና ህክምናው - Gallbladder stone symptoms & treatment | Dr. Dawit Mekonnen
የጡት ካንሰር ምልክቶችና መለያ መንገዶች - Breast cancer symptoms & breast self-examination | ዶ/ር ዳዊት መኮንን
እርጉዝ ከሆንሽ ⚠️ እነዚህን አትብይ | If You’re Pregnant ⚠️ Avoid These! | Dr. Dawit — ዶ/ር ዳዊት
The Four Hormones of Happiness - አራቱ የደስታ ሆርሞኖች
በእርግዝና ጊዜ የሚከሰትን የደም ማነስ እንደት መከላከል ይቻላል — How to prevent anemia during pregnancy?