ስለ ተልባ እነዚህን ነገሮች ካወቃችሁ አሁኑኑ መጠቀም ትጀምራላችሁ። የተልባ ድንቅ የጤና በረከቶች እና አጠቃቀሙ |
Автор: Dr. Dawit Mekonnen
Загружено: 2025-09-05
Просмотров: 278
1️⃣የተልባ ዘር ምን አይነት አልሚ ምግቦችን ይዟል?
2️⃣ምን አይነት የጤና በረከቶችን ይሰጠናል?
3️⃣የተልባ ዘርን ለመጠቀም ተፈጭቶ ወይንስ ሳይፈጭ ይሻላል?
4️⃣መጠቀም ያለብን መጠን ምን ያህል መሆን አለበት? ቢበዛ ምን ችግር ያስከትላል?
5️⃣ለጥንቃቄ ይረዳችሁ ዘንድ ፤ የተልባ ዘርን ስንመገብ ከመድሀኒት ጋር ይጋጫል ወይስ አይጋጭም? ከተጋጨስ ከየትኞቹ የመድሀኒት አይነቶች ጋር ይጋጫል?
6️⃣በተጨማሪም ነፍሰጡር እናት ብትጠቀመውስ ጥቅም አለው ወይስ ችግር ያስከትላል?
#flaxseedsbenefits #flaxseed #flaxoil
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: