የቪታሚን ዲ ማዕድን እጥረት ምልክቶች እና ህክምናው | Vitamin D deficiency symptoms and management | Dr Dawit — ዶ/ር ዳዊት
Автор: Dr. Dawit Mekonnen
Загружено: 2025-06-14
Просмотров: 134
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሀገራችን የቫይታሚ ዲ እጥረት ከ 100 ሰዎች ቢያንስ በ 50ዎቹ እና ከዛ በላይ በሆኑ ኢትዮዽያውያን ላይ ይከሰታል።
በተለይ ደግሞ የተለያዩ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህመም አለባቸው ላይ ከ100 ሰዎች መካከል 88ቱ ላይ መከሰቱ የችግሩን ግዝፈት ያሳያል።
ስለቪታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች ፣ መከላከያ እና ህክምናውን በዩቲዩቭ ቻናላችን ላይ ያገኙታል።
#food #anemia #cervicalcancer #cervicalcancerscreening #cervicalcancersymptoms #daily #seifufantahun #abelbirhanuየወይኗ #breastcancer #drdawit
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: