Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁኝ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ከህክምና ባለሙያነቴ ባሻገር ለመላ የአለም ህዝቦች የጤና መረጃን በስፋት የማስተምርበት ቻናል ነው። በሽታዎች ለምን ይከሰታሉ ሲከሰቱስ ምን ማድረግ አለብን እና አስቀድመንስ ከበሽታ እራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን የሚለውን የጤና መረጃ በዝርዝር እውቀቱን አስጨብጣቹሀለው። መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ወደ ቻናሌ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ። ሰብስክራይብ በማረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ታገኙበታላችሁ አመሠግናለሁ።
Welcome to the channel. My name is Dr. John and I am a general practitioner. In addition to being a medical professional, this channel also provides health information to people all over the world. Why do diseases occur and what should we do when they do occur? Thank you for choosing and searching for this channel. By subscribing you will find useful health information. Thank you.
ሁሌም ጠዋት ልትበሏቸው የሚገቡ 7 ጠንካራ የጨጓራ/የአንጀት ፈዋሽ ምግቦች/መጠጦች/ 7 Gut-Healing Foods to Eat Every Morning
የአንጀት ቁስለት (IBD) 10 ቀደምት ማስጠንቀቂያ ምልክቶች | 10 Early Warning Signs of IBD You Should Never Ignore
ጤናማ ያልሆነ ጨጓራ የሚያሳየው 10 ቀደምት የማስጠንቀቂያ ምልክቶች| 10 Early Warning Signs Your Stomach Is Not Healthy
ለተሻለ የደም ዝውውር የሚረዱ ድንቅ 14 ተመራጭ መጠጦች| Best Drinks for Better Circulation
ማርበርግ ቫይረስ በሽታ ከባድ ምልክቶች እና በቤት ውስጥ እንዴት መከላከል እንችላለን? (Marburg Virus Disease) symptoms & treatment
🚫 በባዶ ሆድ በፍጹም መጠጣት የሌለባችሁ መጠጦች እና የሚያስከትሉት የጤና አደጋዎች | Never Drink This on an Empty Stomach
🥜 በየቀኑ 1 የሾርባ ማንኪያ የኦቾሎኒ ቅቤ ብትመገቡ ምን ይፈጠራል| Health Benefits of Eating 1 Tbsp of Peanut Butter Dailly
እነዚህን 5 ምልክቶች ከገጠማቹ ወዲያውኑ ሞሪንጋ መውሰድ አቁሙ| Stop taking moringa if you notice these 5 symptoms
አጥንቶችን እና መገጣጠሚያዎችን የሚያጠናክሩ 10 መጠጦች፣ አዘገጃጀት | 🦴 10 Powerful Drinks That Strengthen Bones & Joints
የፕሮስቴት ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ 12 ምርጥ መፍትሄዎች | 12 most important ways to keep your prostate healthy
🍃 የዘይቱና ቅጠል ሻይ ጥቅሞች፣ አዘገጃጀት እና መቼ መጠጣት አለባችሁ| Magic Health Benefits of Guava Leaf Tea
ተልባ ለሴቶች ጤና፤ ለሆርሞኖች፣ ቆዳ እና የወር አበባ ህመም | Flaxseed for Women’s Health: Hormones, Skin & Period Pain
ቡና በምጠጡበት ጊዜ የምትሰሯቸው የተለመዱ 14 ስህተቶች እና በጤናማ መንገድ መጠጣት | ☕ 14 Common Mistakes While Drinking Coffee
ፕሮስቴት፣ ተግባሮቹና የፕሮስቴት ካንሰር 12 ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች| prostate & 12 early warning signs of prostate cancer
የአንጀታችንን ጤንነት የሚገልጹ #5 የሰገራ ምልክቶች| 5 Stool Signs That Reveal Your Colon Health
ጤናማ አንጀትን የሚያሻሽሉ 8 ምርጥ ስሙዚዎች፣ አዘገጃጀት እና ለመጠጣት ምርጡ ጊዜ | Smoothies That Improve Gut Health
ኮሌስትሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ምርጥ ተፈጥሯዊ መጠጦች፣ አዘገጃጀታቸውና አጠቃቀም| best natural drinks that help reduce cholesterol
በየቀኑ የምናደርጋቸው አንጀታችንን የሚጎዱ 7 መጥፎ ልማዶች| 7 Habits That Damage Your Gut Every Day
ናይትሪክ ኦክሳይድን በተፈጥሮ የሚጨምሩ ምርጥ 12 ምግቦች| Top 12 foods that boost nitric oxide naturally
መላ ሰውነታችንን የሚያፀዱ እና የሚያድሱ 7 ኃይለኛ የዲቶክስ መጠጦች| 7 powerful detox drinks you can drink every morning to
ስብን የሚያቃጥሉ እና ሜታቦሊዝምን የሚያፋጥኑ ምርጥ ሻይዎች እና አሰራር | Top Super Teas That Burn Fat and Boost Metabolism
🌿 ጉበትን በፍጥነት የሚያጥቡ 14 ምርጥ ጭማቂዎች, አሰራራቸው እና ጥቅሞቻቸው | Top 10 Juices That Cleanse Your Liver Fast
🌟 ለጉንፋንና ለቫይረስ በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚጨምሩ 10 ምርጥ መጠጦች| Top 10 Drinks to help you fight cold & flu
ጤናማ ያልሆነ አንጀት እንዳላችሁ የሚጠቁሙ 7 ዋና ዋና ምልክቶች| የአንጀት ችግር ምልክቶች| 7 Signs of an Unhealthy Gut
ማንኛውም ጥያቄ ላላችሁ ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ከዚህ ቡሀላ መጠየቅ ትችላላችሁ! አመሠግናለሁ
እግሮቻቹ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን (Toxins) እየያዙ መሆናቸውን የሚያሳዩ ምልክቶች| signs that your legs may be retaining toxins
🦵 ለእግር ህመም እና እብጠት ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች | Natural Remedies for Leg Pain and Swelling
ንጹህ ደም እና የሚያበራ ቆዳ ለማግኘት ምርጥ ተፈጥሯዊ መንገዶች| natural ways to purify your blood & clear & glowing skin
ብግነትን ህመምን ለመቀነስ የሚረዱ ምርጥ የሻይ ዓይነቶች፣ ጥቅሞቻቸውና አዘገጃጀት| Best Teas to Reduce Inflammation and Pain
የካሞሚል ሻይ 🌼🍵 11 አስደናቂ የጤና ጥቅሞችና አዘገጃጀት |Top 11 Health Benefits of Chamomile Tea