ቤተ - ናታኒም bete natanim

ናታኒም ማለት የእግዚአብሔር ቤት ጠራጊ ማለት ነው :: ቤተ-ማለትም ቤት ከሚለው ግስ ወጥቶ የባለቤት አመልካች ቅጥያ ሲሆን ፤ ቤተ - ናታኒም በመንፈስ ቅዱስ የሕይወት መታደስ አግኝተው በፀጋ መንፈስ ቅዱስ ሌሎች እንዲታደሱ ለማገልገል የተመረጡ ሰዎች ስብስብን ያመለክታል::