Tossa tube
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው።
ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል።
ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ።
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers life style and their beautiful personality.
it presents traditional wedding, music ,food and other amazing programs.
#tossatube
ለጥቆማና አስተያየት በ 0914351609 በቀጥታ ፤ በኢሞ ፤በዋትሳፕና በቴሌግራም
መደወል ወይም መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡
✅ በደሴ ከተማ ትምህርት ቤቶች የነበረኝ ድንቅ ውሎ ❤ የምወዳቸውን ተማሪዎቼን እንዳስታውስ የሚያደርገኝ በጎ ስራ! #schoollife #Ethiopia
✅ ፍልቅልቋ የገጠር እናት በሳቅ ገደለችኝ 😂 ከእምዬ ጓዳ በቃሉ ወረዳ ሀርቡ አካባቢ ! #ethiopian #wollo #rurallife
✅ ከቤተሰባችን ጋር ገጠር ገባን! ጦሳ ተራራ ላይ አስደሳች ጊዜ አሳለፍን ። #rurallife #ethiopia #vlog
✅ ደርባባዋ የገጠር እናት ከጠመዝማዛው የሀረጎ መንገድ ❤ ከእምዬ ጓዳ በኮምቦልቻ የገጠር መንደር ! #wollo #cooking #food
✅ በየዓመቱ ጥቅምት ወር የእሸት ቅመሱ በዓል የሚያዘጋጁት ድንቅ አባት ፣ በወሎ ኮምቦልቻ ❤ #wollo #ወሎ #እሸት
✅ ጣፋጭ የጦስኝ ወተት ያጠጡን ገራገር የገጠር እናት ❤ ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ ላይ ! #wollo #ወሎ #ደሴ
✅ ማር ያጎረሰኝ ቸሩ የወሎ ገበሬ ❤ ከአባብዬ ቀዬ በተሁለደሬ ገደራ! A day on farm with Ethiopian farmer. #wollo #ወሎ
✅ የጥቅምት እሸት ያጠገበችን ገራገር የገጠር እናት ❤ በተሁለደሬ ገደራ ! ከእምዬ ጓዳ ! #wollo #cooking #ወሎ
✅ የአጃ ቂጣ በንጥር ቅቤ እወዳለሁ ! ታታሪው የቃሉ አርሶ አደር የህይወት ተሞክሮ ! #wollo #farmer #ወሎ
✅ የወሎዬዎችን ቁንጅና ያስመሰከረችው የቃሉዋ የገጠር እናት ! የበኬዎችን ውበትና ደግነት አየሁላቸው ❤ ወሎ ቃሉ !#wollo #cooking #food
✅ ኦሮሞነቴ ከወለጋ የተፈናቀለችውን ወገኔን ከማገዝ አያግደኝም ! ከጀርመን ጎበዟን ተማሪ ለማበረታታት ደሴ የመጣው አባት !#wollo #habesha
✅ ሙያ እና ፀባይ ያደላት የገጠር እናት፣ የተዘናፈለ የጤፍ እንጀራ አበላችን! ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ የገጠር መንደር ❤ #wollo #cooking #food
✅ የደሴ ግርማ ሞገስ ከሆነው ጦሳ ተራራ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጣሁ ! ድንቅ ተፈጥሯዊ ውበት ! #wollo #dessie #ደሴ
✅ ለ51 አመታት የቆዬ የልብ ወዳጅነትና አስገራሚ የህይወት ጉዞ ❤ ከጀርመን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ #travel #friendship #cooking
✅ ሳቂታዋ የገጠር እናት ከአስፈሪው ቅጠል የሰራችልን ልዩ ምግብ። ከእምዬ ጓዳ በገጠሯ መንደራችን ❤ #cooking #food
✅ ሚስቴን ከማጣ ርስቴ ገደል ይግባ 😂 አስቂኝ የአርሶ አደሮች ጨዋታ! #wollo #የአርሶ_አደር_ወግ #ባላገሩ
✅ ከአማራ ክልል ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ውጤት ያመጣው ተማሪ። ከለንደን የተላከለት ሰርፕራይዝ ! #wollo #students
✅ ከአርሶ አደሩ አባቴ ጋር ወደ ውጭ ሀገር ❤ በመጨረሻም ህልማችን ሊሳካ ነው ! #wollo #habesha
✅ ተወዳጇ የገጠር እናት ልዩ ስጦታ ተበረከተላቸው ❤ ሸጋ መስተንግዶም ተደረገልን ! #wollo #cooking #villagelife
✅ የአውደ አመት ገበያ ድባብና የ 2017 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን ውሎ ❤ ደሴ አራዳና መንበረ ፀሃይ ትምህርት ቤት ! #wollo
✅ የመጀመሪያ ባሌ ቁጥር ስለማያቅ ፈታሁት 😂 በሳቅ የታጀበ መስተንግዶ ያደረጉልኝ የገጠር እናቶች ❤ #wollo #food #cooking
✅ ደሴ ዙሪያው ገደል በሩ በዘበኛ ... ድንቅ ተፈጥሮ ውበት ! አዝዋ ገደልና የቦርከና ወንዝ በክረምት ። #wollo #dessie
✅ ውቢቱ ጎንደርን በትዝታ 7 አመታት ወደ ሗላ ❤ The memory of Gondar #wollo #gondar
✅ የገጠር እናቶችን ያስደሰትንበት ልዩ የገበያ ውሎ ❤ የደሴ ሰኞ ገበያ ማራኪ ገፅታ ! Dessie monday market. #wollo #market
✅ ወንድ የምታስንቀው የገጠር እናት ተሸላሚ ሆነች ❤ ጠንካራዋ እናት ከቃሉ አንቻሮ። #Ethiopia #wollo #cooking
✅ ከወሎ ደጋግ እናቶች ጋር የነበረኝ አስገራሚ የገበያ ውሎ ❤ ደሴ ሮቢት ገበያ፣ የክረምት ድባብ ። #wollo #dessie
✅ አርሶ አደርና መምህርት ከሆነችው የገጠር እናት ጋር ዋልኩ ! የቡሄ ዳቦ ጋገረችልኝ ። #wollo #cooking #village
✅ ከውጭ ሀገር ለገጠር ቤተሰቦቻችሁ ስትደውሉ የምታወሩት ምንድን ነው ? ችግር ወይስ ናፍቆት ? #wollo #habesha
✅ የገጠር እናቶችን ተክቼ ለቤተሰቦቼ ጣፋጭ ምግብ ሰራሁ ። ከመላ ቤተሰባችን ጋር በደስታ አሳለፍን ❤ #wollo #habesha #cooking
✅ ሀገር ቤቱን ሳንተው ወደ ባህር ማዶም ብቅ ብለናል ! እስቲ ዘይሩን ! #wollo #habesha #bemidrlay #በምድርላይ