✅ ለ51 አመታት የቆዬ የልብ ወዳጅነትና አስገራሚ የህይወት ጉዞ ❤ ከጀርመን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-10-08
Просмотров: 7661
Today's video tells the amazing story of two friends. Their friendship that began 51 years ago has continued to this day. The friendship that began in their youth has reached adulthood. Ato Taye lives in Germany. His friend Ato Daniel is also a resident of Wolaita. Taye from Germany traveled to Humbo, Wolaita Zone, to meet his old friend after 51 years. I was also part of this journey. In this video, I will explore the lives of the two friends and the amazing hospitality of the Wolaita families.
I was also invited to delicious traditional Wolaita dishes.
#cooking #travel #friendship #ጓደኛ #food
የዛሬው ቪዲዮ የሁለት ጓደኛሞችን አስገራሚ ታሪክ የሚዳስስ ነው። ከ51 አመታት በፊት የተጀመረ ወዳጅነታቸው እስከ ዛሬ ዘልቋል። በወጣትነታቸው የተጠነሰሰው ጓደኝነት እስከ ሽምግልና ደርሷል። አቶ ታዬ ኑሮው ጀርመን ነው። ጓደኛው አቶ ዳንኤል ደግሞ የወላይታ ነዋሪ ነው። የጀርመኑ ታዬ ከ51 አመታት በሗላ የቀድሞ ጓደኛውን ለማግኘት ወደ ወላይታ ዞን ሁምቦ ተጉዟል። እኔም የዚህ ጉዞ አካል ነበርኩ። የሁለቱን ጓደኛሞች ህይወትና የወላይታዎቹን ቤተሰቦች አስገራሚ የእንግዳ አቀባበልና መስተንግዶ በዚህ ቪዲዮ አስቃኛችሗለሁ።
የወላይታን ጣፋጭ ባህላዊ ምግቦችም ተጋብዣለሁ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: