✅ ፍልቅልቋ የገጠር እናት በሳቅ ገደለችኝ 😂 ከእምዬ ጓዳ በቃሉ ወረዳ ሀርቡ አካባቢ !
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-11-15
Просмотров: 25810
Inside a beautiful rural village in Harbu, Wollo (Kalu district), where a joyful village mother turns an interview into pure comedy and happiness.
Today’s video captures her natural humor, daily routines, and the beautiful atmosphere of Ethiopian wollo countryside life.
You’ll see traditional food preparation, family interactions, laughter-filled moments, and the true spirit of rural Ethiopia.
This content highlights culture, simplicity, and the deep humanity in village life.
If you enjoy authentic rural stories, subscribe for more weekly documentaries filled with culture, psychology, lifestyle, and real people’s voices.
🙏 Thank you for watching and supporting our youtube channel.
በቃሉዋ ማራኪ የገጠር መንደር ተገኝተናል። ከአንዲት ፍልቅልቅ የገጠር እናት ጋርም ልዩ ቆይታ አድርገናል። ከዚች እናት ጋር የነበረን ቆይታ አስቂኝና እጅግ አዝናኝም ነበር።
ደጅ ላይ አረፍ ብለን የበቆሎ እሸት እየጠበስን በህይወት መንገዷና በሌሎችምአዝናኝና ቁምነገር አዘል ጉዳዮች ላይ አውግተናል።
የዛሬው ቪዲዮ የእናታችንን የተፈጥሮ ቀልዷን፣ የዕለት ተዕለት ተግባሯን እና የኢትዮጵያን የወሎ ገጠር ህይወት ውብ ድባብ ያሳያል።
ባህላዊ የምግብ ዝግጅት፣ የቤተሰብ መስተጋብር፣ በሳቅ የተሞሉ ጊዜያት እና የገጠር ኢትዮጵያን እውነተኛ መንፈስ ያያሉ።
ይህ ይዘት ባህልን፣ የእናቶቻችንን ስነ ልቦና እና በገጠር መንደር ህይወት ውስጥ ያለውን ጥልቅ ሰብአዊነት ያሳያል።
ትክክለኛ የገጠር ባህልና አኗኗርን የሚያንፀባርቁ ታሪኮችን የሚወዱ ከሆነ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ።
#Ethiopia #RuralLife #Wollo #Harbu #KaluDistrict #EthiopianCulture
#RuralCooking #VillageMother #TraditionalKitchen #EthiopianLifestyle
#AfricaRuralLife #EthiopianFood #RuralComedy #VillageLifeEthiopia
#EthiopianDocumentary #FromRuralMothersKitchen #EthiopianVillage
#tossatube #tosatube
#ወሎ #ቃሉ #ሀርቡ #ገጠር #እናት #የገጠር #የገጠርለዛ #ኢትዮጵያ #ከእምዬጓዳ #ጦሳቲዩብ
#ምግብ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: