✅ ሸግዬዋ የገጠር እናት ቀምሼ የማላውቀውን ምግብ አበላችኝ ❤ ከእምዬ ጓዳ በቃሉዋ የአቡሌ መንደር !
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-11-22
Просмотров: 15484
In this video, we will show you our visit to a rural village in Ethiopia with a lovely mother.
We also cooked and ate delicious food with this kind mother.
Our destination is the village of Abule in the southern Wollo district of Kalu woreda. We traveled to this beautiful rural area and had a wonderful stay with a mother. We also watched the local farmers gather their crops. The local scenery is beautiful.
Our visit to a mother who is lovely was also enjoyable.
We respectfully invite you to watch this beautiful video showing the visit of rural mothers.
በዚህ ቪዲዮ በአንድ የኢትዮጵያ የገጠር መንደር ከአንዲት ፍልቅልቅ እናት ጋር የነበረንን ውሎ እናሳያችሗለን።
ከዚች ምግባረ ሰናይ እናት ጋርም ጣፋጭ ምግብ ሰርተን በልተናል።
መዳረሻችን የደቡብ ወሎዋ ቃሉ ወረዳ አቡሌ የገጠር መንደር ናት። ወደዚህ ማራኪ የገጠር ስፍራ ተጉዘን ከአንዲት እናት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል። የአካባቢውን አርሶአደሮች የሰብል ስብሰባ ስራም ተመልክተናል። የወቅቱ አካባቢያዊ ገፅታ ማራኪ ነው።
ከፍልቅልቋ እናት ጋር የነበረን ውሎም አስደሳች ነበር።
ይህን የገጠር እናቶችን ውሎ የሚያሳይ ማራኪ ቪዲዮ እንድትመለከቱ በአክብሮት ጋብዘናል።
#wollo #rurallife #cookingfood
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: