የጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት
Автор: DW Amharic
Загружено: 2026-01-16
Просмотров: 3835
ጤና ይስጥልን!
ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው የዕለቱ ሥርጭት ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የዓለም ዜና ያቀርባል ፤ እሸቴ በቀለ ስርጭቱን ይመራል።
የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከኢትዮ ሳት በተጨማሪ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ዝለቁ።
ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ታገኛላችሁ።
https://www.youtube.com/@dwamharic/vi...
https://t.me/dw_amharic
dwamharic_newshour
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: