የዛሬዋ እናት ትለያለች!
Автор: Donkey - በጎ
Загружено: 2025-11-25
Просмотров: 878
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/leme...
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour...
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://shorturl.at/8XwXM
በዛሬው ፕሮግራማችን ኮሜዲያን እሸቱ አንዲት እናት ቤት በመሄድ በቲክቶክ ሰርፕራይዝ ያደርጋታል። እናት የለምሴት ጸጋዬ ትባላለች። ልጇ ሃይከል የጤና ችግር ያለባት ሲሆን ይህቺ እናት ልጇን ቤት ዉስጥ በመንከባከብ ላይ ትገኛለች ። ከቤት ወጥታም ስራ መስራት ባለመቻሏ ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ለዚች እናት ቤቷ ድረስ በመሄድ በቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት በማድረግ ልጇን ቤት ዉስጥ ሆና እየተንከባከበች ገንዘብ እንድታገኝ ለማስቻል ብር ያሰባስብላታል። የእናት የለምሴትን ጨምሮ መሰል እናቶችን ህይወት በዘለቄታ ለመቀየር ደግሞ ለመጽደቅ የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል። ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎአድራጎት ድርጅት ላይ በበጎ አድራጊነት መሳተፍ የምትፈልጉ በ 09 41 58 77 77 በዚህ ቁጥር ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ የድምጽ መልዕክት አስቀምጡልን።በዛሬው ፕሮግራማችን ኮሜዲያን እሸቱ አንዲት እናት ቤት በመሄድ በቲክቶክ ሰርፕራይዝ ያደርጋታል። እናት የለምሴት ጸጋዬ ትባላለች። ልጇ ሃይከል የጤና ችግር ያለባት ሲሆን ይህቺ እናት ልጇን ቤት ዉስጥ በመንከባከብ ላይ ትገኛለች ። ከቤት ወጥታም ስራ መስራት ባለመቻሏ ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ለዚች እናት ቤቷ ድረስ በመሄድ በቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት በማድረግ ልጇን ቤት ዉስጥ ሆና እየተንከባከበች ገንዘብ እንድታገኝ ለማስቻል ብር ያሰባስብላታል። የእናት የለምሴትን ጨምሮ መሰል እናቶችን ህይወት በዘለቄታ ለመቀየር ደግሞ ለመጽደቅ የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል። ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎአድራጎት ድርጅት ላይ በበጎ አድራጊነት መሳተፍ የምትፈልጉ በ 09 41 58 77 77 በዚህ ቁጥር ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ የድምጽ መልዕክት አስቀምጡልን።
በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።
ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! / @donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
✅Follow and Subscribe :
Tiktok : / comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : / comedian.eshetu
Facebook : / eshe.melesse
Contact us
[email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: