18 አመት የታሰረችው እናት!
Автор: Donkey - በጎ
Загружено: 2025-11-06
Просмотров: 10728
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/leme...
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour...
በዛሬው ፕሮግራማችን ኮሜዲያን እሸቱ አንዲት እናት ቤት በመሄድ በቲክቶክ ሰርፕራይዝ ያደርጋታል። እናት አባይ ትባላለች። የ 19 አመት ልጇ የአዕምሮ እድገት ዉስንነት ያለበት በመሆኑ ራሱን ችሎ ነገሮችን ለማድረግ ይቸገራል ። በመሆኑም ይህቺ እናት ልጇን ቤት ዉስጥ በመንከባከብ ላይ ትገኛለች ። ከቤት ወጥታም ስራ መስራት ባለመቻሏ ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ለዚች እናት ቤቷ ድረስ በመሄድ በቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት በማድረግ ልጇን ቤት ዉስጥ ሆና እየተንከባከበች ልብስ እያጠበች ገንዘብ እንድታገኝ ለማስቻል የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንድትገዛ የሚያስችላትን ብር ያሰባስብላታል። የእናት አባይ ጨምሮ መሰል እናቶችን ህይዎት በዘለቄታ ለመቀየር ደግሞ ለመጽደቅ የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል። ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎአድራጎት ድርጅት ላይ በበጎ አድራጊነት መሳተፍ የምትፈልጉ በ 09 41 58 77 77 በዚህ ቁጥር ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ የድምጽ መልዕክት አስቀምጡልን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: