አየር ላይ የተንሳፈፈ ቤተ መቅደስ
Автор: ጊዜ ሚዲያ gize media
Загружено: 2020-07-27
Просмотров: 35474
መቅደሱም ሆነ ቅድስቱ በሰው እጅ ጥበብ ስላልታነፀው ከስር አቃፊ ደጋፊ ወይንም መሰረት የሌለው እንደ ደብተራ ሙሴ በእግዚአብሔር ፍቃድ በመንፈስቅዱስ መሀንዲስነት አየር ላይ የተንጠለጠለውና ስለተንሳፈፈው ሰማይንያለባላ ምድርን ያለካስማ የፈጠረ ጌታ ይህችን ታምራዊ ቤተ ክርስቲያን ለምስክር እንድትሆነው ስለመረጣት አለም ስለሸሸጋት ቤተ ክርስቲያን እናየለን
ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን ግን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: