ቀጥታ
Автор: ሐመረ ሰማዕት ሚዲያ HAMER SMATE MEDIA
Загружено: 2025-12-24
Просмотров: 448
እንኳን ወደ ሐመረ ሰማዕት ሚዲያ በሰላም መጣችሁ!
ይህ ቪዲዮ በታሪካዊው በለገሀር ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን የሚከናወነውን መንፈሳዊና በረከት የተሞላበት የሕፀኑ ቅዱስ ቂርቆስ የጸሎተ ኪዳን ሥነ-ሥርዓት ያሳያል። የቅዱሳን አምላክ በሰማዕቱ ቃል ኪዳን እንዲምረን፣ በጸሎቱ እንዲጠብቀንና በረከቱን እንዲያሳድርብን አብረን እንጸልይ።
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዝማሬዎችንና ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን ሥነ-ሥርዓቶችን ያገኛሉ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ያድርጉ።
Welcome to Hamere Semaet Media!
This video features the spiritual and soul-nourishing Covenant Prayer (Tselote Kidan) of the Child Saint Kirkos, conducted at the historic Legehar St. Kirkos Church. Join us in prayer as we seek the blessings and intercession of this great martyr.
On this channel, we share spiritual teachings, hymns (Mezmur), and various Orthodox Tewahedo Church services.
Subscribe to stay connected!
Like and Share this video to spread the blessings.
YouTube: [ / @hamersmate1
Telegram: [https://t.me/hamersmate11
#ቅዱስ_ቂርቆስ #ጸሎተ_ኪዳን #ለገሀር #ሐመረ_ሰማዕት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #StKirkos #OrthodoxTewahedo #Ethiopia #SpiritualPrayer #HamereSemaet #Legehar
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: