Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

FIKIR NEH | ፍቅር ነህ Mikiyas Ahmed | ሚኪያስ አህመድ Original Song

Автор: Mikiyas Ahmed

Загружено: 2025-12-29

Просмотров: 2408

Описание:

ፍቅር ነህ
1- ልናገር ብሞክር ብዬ አንድ ሁለት
ለኔ የበዛውን ያንተን ምህረት
ክጄው ያገኘኝን ያን ፍቅር ላወራው
ባለኝ ቋንቋ እኔ ልዘምረው
ቃላት ባገጣጥም የውስጤን ለመግለፅ
ብችል ነግሬህ ለመጨረስ
ብዕሬን አነሳሁ ውለታህን ላሰፍር
በምችለው ቋንቋ ልዘምር
ግን ደግሞ ቃላቴ በቃ አቅም አተዋል
ላንተ ፍቅር ምላሽ መሆን ተስነዋል
ግን ሳልወድ ለወደድከኝ ሳላውቅህ ላወከኝ
ፍቅር ነህ እያልኩኝ ሁሌ አወራለሁኝ

ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ ፍቅር
መልካም ነህ መልካም ነህ መልካም ብቻ ነህ

2- ትዝ ቢለኝ ፍቅሬ መሀላ ያስማለኝ
እስከ ሞት ራሱ ዝግጁ ነኝ
ሌላው እንኳን ቢሄድ እኔ ግን አልክድህ
ያልኩበት ቃል አልታመነልህ
እኔ አላውቀውም ስል አንተን ሲስቁብህ
እኔ ስክድ አንተ ታመንህ
ትንቢት ነግረኸኝም ፍቅሬ ደካማ ነው
ያንተ ግን ብርቱና ታማኝ ነው

ግን ፈልገህ መተሀል አልተውከኝ ጨርሰህ
አልተቀየምከኝም አልታመነም ብለህ
ታዲያ ይሄን አይቼ ችዬ እንዴት ዝም ልል
ፍቅርህ ነው የመራው በልጦ ከኔ ፍቅር

ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ ፍቅር
መልካም ነህ መልካም ነህ መልካም ብቻ ነህ

ከፈቅርህ ፍቅርንም ባውቅ ከመውደድህ ተምሬ
እንዳንተ ግን አልወድም ፍቅርህ በልጧል ከፍቅሬ
ድፍረት ተሰምቶኝ ልጮህ ልዘምረው ብሞክር
ፍቅሬ ዜማ አይመጥነው ድምቀቱ ላንተ ፍቅር
እወድሀለሁኝ ታውቃለህ ፍቅርን ካንተ ተምሬአለሁ
ምን ባልወድም ካንተ በላይ ለፍቅር ተሸንፌአለሁ/x2


This is a song highlighting how much stronger God's love is for us, than ours is for Him. It reminds us that though we may be weak in loving Him, His love transcends that weakness and covers our failures. It is His love that deserves the awe, the attention, the music, and the glory.

ይሄ መዝሙር እኛ ለእግዚአብሔር ካለን ፍቅር ይልቅ እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር እጅግ እንደሚበረታ የሚገልፅ ነው። የኛ መውደድ ደካማ ቢሆንም እንኳን ውድቀታችንን ሸፍኖ ያንን ድኳም የሚያልፍ ፍቅር የእርሱ መሆኑን ያስታውሰናል። ምስጋናው ፣ ትኩረቱ ፣ ቅኔው ፣ ክብሩ የተገባው ለእርሱ ፍቅር ነው።

FIKIR NEH | ፍቅር ነህ Mikiyas Ahmed | ሚኪያስ አህመድ Original Song

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ABEJEHU | አበጀሁ  Mikiyas Ahmed | ሚኪያስ አህመድ Original Song

ABEJEHU | አበጀሁ Mikiyas Ahmed | ሚኪያስ አህመድ Original Song

ትልቅ ነህ (Tilk Neh) Mesay Birhanu | DOXA Records | Original Song #mezmur  #habeshamusic #originalmusic

ትልቅ ነህ (Tilk Neh) Mesay Birhanu | DOXA Records | Original Song #mezmur #habeshamusic #originalmusic

Farfan bayee namatii tolu 🌄🙏❤️❤️❤️

Farfan bayee namatii tolu 🌄🙏❤️❤️❤️

ሲነካኝ /sinekagn/ New Gosple song by Eyob Ali 2018/2025

ሲነካኝ /sinekagn/ New Gosple song by Eyob Ali 2018/2025

ኢየሱስ!! EYESUS NEW SONG EBENEZER TAGESSE & TAMİRAT HAILE አዲስ ዝማሬ!!

ኢየሱስ!! EYESUS NEW SONG EBENEZER TAGESSE & TAMİRAT HAILE አዲስ ዝማሬ!!

የማምለጫ አለቴ | ሳምሶን ንጉሴ || yemamlecha alete | Samson Nigusie || New Ethiopian song 2025 official video

የማምለጫ አለቴ | ሳምሶን ንጉሴ || yemamlecha alete | Samson Nigusie || New Ethiopian song 2025 official video

#ልክ አንተ ነህ /Lek Ante nehe/2026/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/Pastor Endale W/Giorgis

#ልክ አንተ ነህ /Lek Ante nehe/2026/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/Pastor Endale W/Giorgis

Biniyam Girma - ከለላዬ |KELELAYE| (official music video)

Biniyam Girma - ከለላዬ |KELELAYE| (official music video)

🔴ቀላል አልነበረም🔴|ኬፋ ሚደቅሳ|cover song by Wintana Nuredin 2025

🔴ቀላል አልነበረም🔴|ኬፋ ሚደቅሳ|cover song by Wintana Nuredin 2025

ብዙ ምክኒያት አለኝ | Selamu Kedir | Created For Worship 2025 | Bizu Mikniyat Alegn | Live Worship

ብዙ ምክኒያት አለኝ | Selamu Kedir | Created For Worship 2025 | Bizu Mikniyat Alegn | Live Worship

#መንፈስህን | @ShalomAdugna | @BereketTesfayeOffical | @DorielM |  Bereket Tesfaye I በረከት ተስፈዬ

#መንፈስህን | @ShalomAdugna | @BereketTesfayeOffical | @DorielM | Bereket Tesfaye I በረከት ተስፈዬ

እንድወድህ ታውቃለህ -  Endiwedih tawekaleh | ዮናታን እንዳሻው | Yonatan Endashaw  New gospel song

እንድወድህ ታውቃለህ - Endiwedih tawekaleh | ዮናታን እንዳሻው | Yonatan Endashaw New gospel song

Kingdom Sound Live Worship Songs - 2025

Kingdom Sound Live Worship Songs - 2025

ክብር የበቃ ነህ | Bereket Wubishet | Created For Worship 2025 | Kibir Yebeka Neh | Live Worship

ክብር የበቃ ነህ | Bereket Wubishet | Created For Worship 2025 | Kibir Yebeka Neh | Live Worship

ቸር ነህና | ትላንትን ባንተ አልፌ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | cher Nehina | Tilanten Bante Alefe | pastor Tekeste |

ቸር ነህና | ትላንትን ባንተ አልፌ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | cher Nehina | Tilanten Bante Alefe | pastor Tekeste |

ሃሌሉያ - ዘማሪት አይዳ አብርሃም || hallelujah- Singer Ayda Abreham with CM Band

ሃሌሉያ - ዘማሪት አይዳ አብርሃም || hallelujah- Singer Ayda Abreham with CM Band

Bereket Tesfaye   በረከት ፡ ተስፋዬ

Bereket Tesfaye በረከት ፡ ተስፋዬ

🔴ጊዜው ሲደርስ ይጎበኝካል ጠብቀው | GOD’s Timing Is Never Late/ProphetTilahun/#jesus#habesha#kingdomsound#gospel

🔴ጊዜው ሲደርስ ይጎበኝካል ጠብቀው | GOD’s Timing Is Never Late/ProphetTilahun/#jesus#habesha#kingdomsound#gospel

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022

ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com