ከመሳፍንት ዓለም ክፍል 3 / መሪ መንፈሳዊና ካሪዚማዊ መሆን አለበት፡፡
Автор: Arche Christian Media
Загружено: 2025-08-16
Просмотров: 179
ነፍሳችንን እንመግብ ከመጸሐፍ ቅዱስ አጫጭር ስብከቶችን የምናደርስብት መርሃ ግብራችን ነው፡፡ በዛሬው ዝግጅታችን ከመሳፍንት ዓለም በሚል ርዕስ ተከታታይ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መተናል፡፡ ከመሳፍንት ዓለም ክፍል 3 "መሪ መንፈሳዊና ካሪዝማዊ መሆን አለበት፡፡ " በሚል ሃሳብ ከመሳፍንት መጽሐፍ 4፡4-9 ላይ የተመሰረተውን ተከታታይ ትምህርት እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በመልካም ቆይታ ነፍሳችንን እንመግብ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: