ውሻ ሲነክሰን ማድረግ ያለብን....
Автор: Eneho egna\ እነሆ እኛ
Загружено: 2026-01-22
Просмотров: 54
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!
ዛሬ ምንነጋገርበት ርእስ ስለ እብድ ውሻ በሽታ ወይም Rabies ነው:: ውሻ ከቧጨረን ወይም ከነከሰን በኋላ ምን ማድረግ ይገባናል? በእምብርት በኩል ይሰጣል የሚባለው ክትባትስ ምንድነው? ክትባቱስ የት ይገኛል? በእብድ ውሻ በሽታ ከተያዙ በኋላ በህይወት የተረፉ ምን ያህል ሰዎች አሉ? ይሄንንና መሰል ጥያቄዎችን እያነሳን እንወያያለን።
ኑ የውይይቱ አካል ይሁኑ!
#rabies #rabiesvirus #rabiesawareness #rabiesprevention #healthtips #vaccination #vaccine #healthprofessionals #healthpodcasts #hakim #habesha #ethiopianpodcast #ebs
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: