DW Amharic ዉይይት፣ የትራም አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነት
Автор: DW Amharic
Загружено: 2026-01-18
Просмотров: 1048
የትራምፕ መስተዳድር የቬኑሱዌላን መሪ ማገት ብቻ ሳይሆን የነዳጅ ሐብቷንም ተቆጣጥሯል።የአሜሪካ ባለሥልጣናት ማዱሮን ከማሳገታቸዉ በፊት የየመን ሁቲዎችን፣ የሶማሊያ፣ የኢራቅ፣ የሶሪያና የናጄሪያ ሸማቂዎችን አጠፋለሁ በሚል ሐገራቱን በተደጋጋሚ ደብድበዋል።እስራኤልን አግዘዉ ኢራንን ደብድበዋልም።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: