Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

@anchro አዲስ ዝማሬ - በቃልህ ልለወጥ | ዘማሪ ዲያቆን ቅዱስ ዮሴፍ (New Ethiopian Orthodox Song)

Автор: አንክሮ

Загружено: 2021-10-03

Просмотров: 10591

Описание:

#አንክሮ ፡ ዘማሪ ዲያቆን ቅዱስ ዮሴፍ - በቃልህ ልለወጥ - አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
#Anchro ፡ Deacon Kidus Yosef - Beqalih Lilewet (Lyrics Video) Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.

አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው
አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው

ጌታ ሆይ ህግህን እፈልገዋለሁ
ዘወትር በልቤ እጠብቀዋለሁ
ከንቱን ነገር አልይ አይኖቼን መልስ
አንተ እንደሰበርከኝ ባንተ ልፈወስ x2
አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው

በኅሊናዬ ጨምር በጎ አምልኮት
ለልቤም ንገረው ስምህን መፍራት
እኔን አስተምረኝ የስርዓትክን መንገድ
ታስሬ ልከተልህ በአንተ የፍቅር ገመድ
አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው

ከኀዘን የተነሳ ነፍሴ አንቀላፍታለች
ትንሣኤ ልቦናን ከቃልህ ትሻለች
አታሳፍረኝም አንተ ተጠግቼ
አልሁን የጨው ሃውልት ወደኃላ አይቼ
አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው

ባርያህን በቃልህ አማኑኤል አፅና
አዲስ ሰው አድርገህ ስራኝ እንደገና
እኔም ልሁን ልጅህ አንተም ሁን አምላኬ
በእንባ እግርህን ልጠብ በፍቅር ተንበርክኬ
አስፋውና ልቤን በቃልህ ልለወጥ
በቀናች ሃይማኖት በትዛዝህ ልሩጥ
የአመጻን መንገድ ከእኔ አርቀው
በቃልህ አጠንክረኝ መሻቴ ይህ ነው

ግጥምና ዜማ - መምህር ሲሳይ ወልደ አርጋይ

#ስለመዝሙር_ሁሉን_እናደርጋለን!

የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ!

Follow anchro
http://www.youtube.com/c/anchro?sub_c...
  / anchro  
https://t.me/anchro
  / a_anchro  

#Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ

Lyrics video by anchro .©2021 anchro hymn production.

@anchro አዲስ ዝማሬ - በቃልህ ልለወጥ | ዘማሪ ዲያቆን ቅዱስ ዮሴፍ (New Ethiopian Orthodox Song)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

⭕ይህ ሁሉ አጀንዳ መንግስት ምን አስቦ ነው? በምንስ ምክንያት?

⭕ይህ ሁሉ አጀንዳ መንግስት ምን አስቦ ነው? በምንስ ምክንያት?

#New መዝሙረ ያሬድ 🔴 ስልጣኑ በትከሻው ነው / Seletanu betekeshaw new - ዘማሪ ዲያቆን ያሬድ ፀጋዬ Dn.Mezmur Yared

#New መዝሙረ ያሬድ 🔴 ስልጣኑ በትከሻው ነው / Seletanu betekeshaw new - ዘማሪ ዲያቆን ያሬድ ፀጋዬ Dn.Mezmur Yared

ህዝቡን ለሁለት አስለቀሱት / የሚጠብቀኝ አይተኛም / ዘማሪ/ ዮሴፍ ግርማ እና ዘማሪ/ ብስራት ጨብሲ @akufada media

ህዝቡን ለሁለት አስለቀሱት / የሚጠብቀኝ አይተኛም / ዘማሪ/ ዮሴፍ ግርማ እና ዘማሪ/ ብስራት ጨብሲ @akufada media

7 November 2025

7 November 2025

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

🛑ልጆቿን ዳረች🛑 ዐዲስ የሰርግ ዝማሬ አልበም  || New Orthodox Wedding Album – Non-Stop Lyrics Video @lisanesurafi

🛑ልጆቿን ዳረች🛑 ዐዲስ የሰርግ ዝማሬ አልበም || New Orthodox Wedding Album – Non-Stop Lyrics Video @lisanesurafi

@anchro ማዕረጌ | ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)

@anchro ማዕረጌ | ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

አንተ ደጉ ሳምራዊ || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን Zemari Deacon Dawit Tilahun || Ante Degu Samrawi @21media27

አንተ ደጉ ሳምራዊ || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን Zemari Deacon Dawit Tilahun || Ante Degu Samrawi @21media27

"ዉበት ነሽ ለቤቴ" ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ

የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur

የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

ዘውትር ቢከፋኝ (በዘማሪ ዲ/ን እንግዱ ወንድሙ )

ዘውትር ቢከፋኝ (በዘማሪ ዲ/ን እንግዱ ወንድሙ )

ከነገርኩሽ ቆየሁ

ከነገርኩሽ ቆየሁ

ሰላሜ ነህ ጸጥታዬ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)አዲስ ዝማሬ

ሰላሜ ነህ ጸጥታዬ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma @ZegolaRecords

Afre Alawkem

Afre Alawkem

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ሰውሮናልና " ዘማሪ ዲያቆን ቅዱስ ዮሴፍ @-mahtot

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]