ከመሸጥ ባሻገር! አቶ ኡመር አብዱረዛቅ Bilcor_Podcast Ep_30
Автор: Bilcor Tube
Загружено: 2025-11-05
Просмотров: 1573
ክፍል 2
አቶ ኡመር አብዱረዛቅ በግብይት (Marketing)፣ በሽያጭ (Sales) እና በአመራርነት (Leadership) ዘርፎች ከ30 ዓመታት በላይ የሥራ ልምድ ያካበቱ ጥቂት የማይባሉ ድርጅቶችን የመሩ፤ ያሰለጠኑ (Executive Coach)፣ እና ያማከሩ (Consultant) ሰው ታላቅ ሰው ናቸው።
የሥራ ዘመናቸውን የጀመሩት እንደ ሻጭ ሲሆን፣ ቀስ በቀስ ወደ ከፍተኛ አመራርነት ደረጃዎች በማደግ የዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO)ነትን ሥራም አከናውነዋል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: