አመልና የእግዚአብሔር ልጅነት// እሴት፣ ትውልድ፣ የኃማኖት ቤተሰብና ሀገር ይሁዳ // // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)
Автор: Arche Christian Media
Загружено: 2025-11-15
Просмотров: 94
ነፍሳችንን እንመግብ ከመጸሐፍ ቅዱስ አጫጭር ስብከቶችን የምናደርስብት መርሃ ግብራችን ነው፡፡ በዛሬው ዝግጅታችን ከዘፍጥረት ምዕራፍ 37 እና 38 ላይ መሰረት በማድረግ የያቆብ ትውልድና ታሪክ ላይ ያተኮረ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መተናል፡፡ "አመልና የእግዚአብሔር ልጅነት " በሚል ርዕሰ ጉዳይ "እሴት፣ ትውልድ፣ የኃማኖት ቤተሰብና ሀገር፦ ይሁዳ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ትምህርት ከላይ በተጠቀሰው ክፍል ላይ የተመሰረተውን ትምህርት እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
በመልካም ቆይታ ነፍሳችንን እንመግብ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: