ምንም ብትጣሉ... ከቤት ዞር አትበሉ!! || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
Автор: Minber TV
Загружено: 2023-12-12
Просмотров: 44738
በሚንበር ቲቪ በሚቀርበው ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን በተለያዩ አጋጣሚዎች በተጣማሪዎች መሐል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በምን መልኩ መፍታትና ወደ ጤናማ ግንኙነት መመለስ እንደምንችል እየተመለከትንና፤ ግጭቶች በሚፈጠሩበት ወቅት ጨርሶ መውሰድ ስለማይኖርብን ስሜታዊ ውሳኔዎች እየተወያየን እንቆያለን።
በዚህ አጋጣሚ የትዳርን ቅዱስ ምዕራፍነት፣ ኢስላማዊ የቤተሰብ አመራር ጥበብንና ጤናማ የልጆች አስተዳደግን ከጥንስሱ እየተመለከትንበት በምንገኘው ለጎጆዬ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ላይ በአካል ተገኝታችሁ ልምድና ተሞክሯችሁን እንደዚሁም ንባብና ምልከታዎቻችሁን በማካፈል መሳተፍ ለምትፈልጉ ታዳሚያን ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ በ0947700070 አጭር መልዕክት ልታኖሩልን ትችላላችሁ!
እንደዚሁም የጎጆዬን የቴሌግራም ቻናል ዛሬውኑ ጆይን በማለት በየወቅቱ የሚነሱ ሃሳቦችን በተሟላ መልኩ በፅሁፍ ማግኘት እንደምትችሉ እናስታውሳለን።
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
YouTube👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: