Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በወተት ላም እርባታ ብቻ ከቀን ሠራተኛነት ወደ ሚሊዬነርነት የተቀየሩ ጀግና ሰዉ፡ክፍል 1 Great Man!

Автор: AddisBunna

Загружено: 2024-04-08

Просмотров: 8646

Описание:

እኝህ ባለ ታሪኬ ቀደም ሲል ኑሮአቸዉን ሲመሩ የነበረዉ ከቀን ሥራ በሚያገኙት አነስተኛ ገቢ ነበር፡፡ ከዚህም ሌላ የመንግስት ሠራተኛ ሆነዉም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ ሲመሩ ነበር፡፡ ነገር ግን በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደለለባቸዉና ኑሮአቸዉን ማሻሻል እንደሚገባቸዉ ትልቅ ዉሳኔ ወሰኑ፡፡ በዚህም መሠረት ትክክለኛ ግብና ዓላማ ሰንቀዉ፣ ከትንሽ ተነስቼ ነገ ትልቅ ቦታ መድረስ እችላለሁ ብለዉ ለዚህም የሚከፈለዉን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለዉ ዛሬ ላይ እጅን አፍ ላይ በሚያስጭን ሁኔታ ሚሊዬነር ገበሬ በመሆን ከራሳቸዉ አልፈዉ ለ14 ሠራተኞች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻሉ ድንቅና ጀግና ሰዉ ናቸዉ፡፡ ቪድዮዉ በ4 ክፍሎች ተከፍሎ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ ይህን ክፍል 1 ቪድዮ እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ በርካታ ጠቃሚ ዕዉቀቶችን ያገኛሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክና ሼር ያድርጉልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክና ሼር ያድርጉልን ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
Before becoming a millionaire, this farmer was making a living by selling his labour for others. Also he was a government employee leading a subsistence living condition. However, lately he understood to change his life by creating his own business. So, in 2018 he borrowed 40,000 birr & started dairy farm by buying one cow with 45,000 birr. Currently, he has 30 cows & gets 450 litres of milk per day. He has shared me valuable lessons. That is why I have prepared this video to share you the lessons I obtained from this great man. If you stay to the end you will be able to get more lessons which can benefit you. If you are happy with our work & new to the channel please consider subscribing the channel & hit the notification bell. Also, like & share the video. If you are already subscribed the channel only like & share the video. Your comments are highly appreciable.
Thank you!
#dairyfarm #dairy #dairyfarming

በወተት ላም እርባታ ብቻ ከቀን ሠራተኛነት ወደ ሚሊዬነርነት የተቀየሩ ጀግና ሰዉ፡ክፍል 1  Great Man!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2

በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2

በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታይበልጥ ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡን ጉዳዮች ዬትኞቹ ናቸው? ጥቃቅን የሚመስሉ ነገር ግን በፍፁም መረሳት የሌለባቸው ጉዳዮች!

በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታይበልጥ ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡን ጉዳዮች ዬትኞቹ ናቸው? ጥቃቅን የሚመስሉ ነገር ግን በፍፁም መረሳት የሌለባቸው ጉዳዮች!

ላም አንዳረገዘች ለማወቅ

ላም አንዳረገዘች ለማወቅ

የበሬ ዋጋ በ 2018

የበሬ ዋጋ በ 2018

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በውስጥ አቅም በአዳዳስ ትራክተሮች ላይ በተሰራ የማሻሻያ ስራ የአገዳ ማጓጓዝ ስራ እየተቀላጠፈ መሆኑ ታወቀ !!!

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በውስጥ አቅም በአዳዳስ ትራክተሮች ላይ በተሰራ የማሻሻያ ስራ የአገዳ ማጓጓዝ ስራ እየተቀላጠፈ መሆኑ ታወቀ !!!

They Planted Garlic in the Desert — What Happened After 120 Days Shocked Farmers

They Planted Garlic in the Desert — What Happened After 120 Days Shocked Farmers

ፈረንጆች ለምን ወደ አርቢው የዓሳ እርባታ ጣቢያ ይጎርፋሉ? አዲስ አበባ በካባ ቦታ የተቋቋመ የዓሳ እርባታ ጣቢያን ጎበኘሁ! እንደዚህ አጓጊ ተሞክሮ አላየውም!

ፈረንጆች ለምን ወደ አርቢው የዓሳ እርባታ ጣቢያ ይጎርፋሉ? አዲስ አበባ በካባ ቦታ የተቋቋመ የዓሳ እርባታ ጣቢያን ጎበኘሁ! እንደዚህ አጓጊ ተሞክሮ አላየውም!

КУРШАБ ЖЫЛКЫ БАЗАР УШУНДАЙ БОЛДУ 💪🏻 #байтв

КУРШАБ ЖЫЛКЫ БАЗАР УШУНДАЙ БОЛДУ 💪🏻 #байтв

ወንድ ጥጆችን በነፃ ለመሸለም ያስገደደኝ ምክንያት፡፡ እኔን ማዳን ሀገርን ማዳን ነው፡፡ ጥሩ ያልሆነ ዘር በመጠቀሜ ተቀጣሁ፡፡ የተመራመሩብኝ መሰለኝ!

ወንድ ጥጆችን በነፃ ለመሸለም ያስገደደኝ ምክንያት፡፡ እኔን ማዳን ሀገርን ማዳን ነው፡፡ ጥሩ ያልሆነ ዘር በመጠቀሜ ተቀጣሁ፡፡ የተመራመሩብኝ መሰለኝ!

ላሞች ላይ አደገኛው ትሪያንግል ከታዬ ችግር አለ ማለት ነው! በቶሎ ማስተካከያ ያድርጉ! The Dangerous Triangle on Cows!

ላሞች ላይ አደገኛው ትሪያንግል ከታዬ ችግር አለ ማለት ነው! በቶሎ ማስተካከያ ያድርጉ! The Dangerous Triangle on Cows!

15 Самых Редких Пород Скотa, Которые Вас Удивят | Породы, Которые Мог Создать Только Бог

15 Самых Редких Пород Скотa, Которые Вас Удивят | Породы, Которые Мог Создать Только Бог

በጤፍና በስንዴ የሚቀበሉ የጅሩ ሰንጋዎች

በጤፍና በስንዴ የሚቀበሉ የጅሩ ሰንጋዎች

የአባጮማን ጣዕም የቀመሰ ይናገር! ከእርሻ ወደ ጉርሻ #haricot #foodsecurity #farming

የአባጮማን ጣዕም የቀመሰ ይናገር! ከእርሻ ወደ ጉርሻ #haricot #foodsecurity #farming

በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ብዙዎች ተነቃቅተዋል! ያልተሠራበትና አጓጊ የግብርና  ሥራ! ለዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው ቃላት ያጥረኛል! ሚሊየነር ይሁኑ! ክፍል 2

በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ብዙዎች ተነቃቅተዋል! ያልተሠራበትና አጓጊ የግብርና ሥራ! ለዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው ቃላት ያጥረኛል! ሚሊየነር ይሁኑ! ክፍል 2

ከወተት ሽያጭ ብቻ 2.6 ሚሊየን ብር ገቢ_በኪራይ ቤት የተሻሻሉ የወተት ላሞችን በማርባት ትርፋማ የመሆን ተሞክሮ_የ3ቱ እህትማማቾች ምርትን የማባዛት ምስጢር

ከወተት ሽያጭ ብቻ 2.6 ሚሊየን ብር ገቢ_በኪራይ ቤት የተሻሻሉ የወተት ላሞችን በማርባት ትርፋማ የመሆን ተሞክሮ_የ3ቱ እህትማማቾች ምርትን የማባዛት ምስጢር

Unbelievable! They Tried Growing Peanuts In The Desert - The Results Shocked Millions Of People

Unbelievable! They Tried Growing Peanuts In The Desert - The Results Shocked Millions Of People

የተናቀዉ ሀብት ዬቱ ነዉ? በቀላሉ ሀብታም የሚያደርግ መሆኑን ያዉቃሉ? 1 ኪሎ ግራም ከ500 የአሜሪካን ዶላር በላይ መሸጡ በጣም እየገረመኝ ይገኛል!

የተናቀዉ ሀብት ዬቱ ነዉ? በቀላሉ ሀብታም የሚያደርግ መሆኑን ያዉቃሉ? 1 ኪሎ ግራም ከ500 የአሜሪካን ዶላር በላይ መሸጡ በጣም እየገረመኝ ይገኛል!

2018 ላይ ሁለት አዋጭ የስራ አይነቶች ።

2018 ላይ ሁለት አዋጭ የስራ አይነቶች ።

November 2, 2025

November 2, 2025

በ30 ቀናት ውስጥ የፍየል ክብደትን በእጥፍ የሚጨምር ሚስጥራዊ ምግብ how to secret feed that doubles goat weight in 30 days

በ30 ቀናት ውስጥ የፍየል ክብደትን በእጥፍ የሚጨምር ሚስጥራዊ ምግብ how to secret feed that doubles goat weight in 30 days

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com