✅ በሰርጋቸው ወቅት ፣ ክርስቲያንና ሙስሊም ጓደኛሞች አብረው የሚሞሸሩበት የወሎዬዎች ቀዬ ❤
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-05-01
Просмотров: 47696
ከደሴ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ውብ መንደር እንገኛለን ! ቦሩ ስላሴ። ወሎዬ ሙስሊምና ክርስቲያን ጎረቤታሞች በፍቅርና በአብሮነት የሚኖሩበት አካባቢ ነው።
በሰርግ ወቅት ሳይቀር ሙስሊምና ክርስቲያን ጓደኛሞች አብረው ይሞሸራሉ።
በደስታ በሀዘኑ ተደጋግፈው የኖሩበት ሚስጥር ለሰሚው ሁሉ ይደንቃል። መለኪያቸው ሰውነት ብቻ ነዌ። ብሄር ፣ እምነት ፣ የትውልድ ቦታ ፣ የኢኮኖሚ ደረጃ ለነሱ ቦታ የላቸውም።
በዚህ ቪዲዮ ወደዚህ ድንቅ ስፍራ ተጉዘን ከ30 አመታት በላይ በአስገራሚ ፍቅር የኖሩ ጎረቤታሞችን ተሞክሮ እንቃኛለን።
ቡና እየጠጣንም አዝናኝና አስተማሪ ጨዋታ እናደርጋለን።
የምትወዱት ቆይታ እንደሚሆን አንጠራጠርም።
We are in the beautiful village, just outside Dessie town! Boru Selassie. It is a place where Muslim and Christian neighbors live in love and harmony.
Even during weddings, Muslim and Christian friends get together.
The secret of their happiness and sorrow is amazing to everyone who hears it. Their only measure is humanity. Ethnicity, faith, place of birth, and economic status have no place for them.
In this video, we travel to this wonderful place and explore the experiences of neighbors who have lived in amazing love for more than 30 years.
We will have a fun and educational time while drinking coffee.
We have no doubt that you will enjoy the stay.
#wollo #habesha #የገጠርለዛ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: