በቤታችሁ የወገብ ህመም እና የእግር ማቃጠል መደንዘዝ ችግር በደቂቃዎች ውስጥ መፍትሔ የሚሰጥ ምርጥ ዘዴ | Sciatica Pain Relief
Автор: Addis Physiotherapy
Загружено: 2024-12-29
Просмотров: 11333
Ethiopia| በቤታችሁ የወገብ ህመም እና የእግር ማቃጠል መደንዘዝ ችግር በደቂቃዎች ውስጥ መፍትሔ የሚሰጥ ምርጥ ዘዴ | Sciatica Pain Relief
በዚህ ቪድዮ ለወገብ ህመም እና የእግር ማቃጠል ችግር መፍትሔ የሚሆን ስፖርት አሰራር አሳያችኋለሁ ። የእግር ነርቭ ህመም መንስኤ ዋነኛ የዲስክ መንሸራተት ነው። ሌላኛው ደግሞ የአከርካሪ አጥንት መዛነፍ ነው። የወገብ የጀርባ አጥንት ፣ ዲስክ እና መገጣጠምያ ላይ ጉዳት በሚኖርበት ግዜ ነርቭ ላይ ጫና ያሳድራል ። ይህ ደግሞ ከወገብ ተነስቶ እስከ እግር ድረስ የማቃጠል የመደንዘዝ የመንዘር አይነት ህመም ይፈጥራል። በዚህ ቪዲዮ የማሳያችሁ ዘዴ ነርቭ ላይ ያለዉን ጫና በማስወገድ ህመሙን ይቀንሳል። ይህንን የስፖርት ዘዴ ለመስራት ፎጣ ወይም ትራስ መጠቀም ይቻላል። ይህ ዘዴ በእንግሊዘኛ Lumbar self traction Method ይባላል።
ይህንን ዘዴ ለመተግበር የሚከተሉትን Instruction መከተል አለብን።
1 . ከምያመን ጐን በተቃራኒ በኩል በጐን መተኛት
2. የታች ነው ወገብ አካባቢ ትራስ ማስገባት
3. እግር በመጠኑ ማጠፋ
4. አክት ወደ ኋላ ማዞር
#ህክምና #ዶክተር #ህመም #sciaticatreatment #lowbackpainrelief
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: