kesisephrem

ይህ ቻናል የሁላችንም ሲሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን የምንዘክርበት ስለቅዱስ ቁርባን ስርዓት የምንማማርበት ።በተለይም በቤተክርስቲያን ውስጥ አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የምንሰራቸውን ስህተቶች ለማረም የልማድ ሐጢአትን ለማስወገድ እንጠቀምበት ዘንድ የታቋቋመ ቻናል ስለሆነ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ በማለት አባታዊ መልዕክቴን አቀርባለሁ።

This channel belongs to all of us, where we commemorate the holy fathers and mothers of the Orthodox Tewahedo Church and learn about the Holy Communion. In particular, it is a channel established to correct the mistakes we make in the church, both consciously and unconsciously, and to avoid the sins of habit. I present my fatherly message to you, asking you to fulfill your spiritual duty by sharing and subscribing.